የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አቻ ተለያይቷል፡፡
**********
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 9ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ከልደታ ክ/ከተማ ጋር ያደረገው ጨዋታ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡
ከረፋዱ 4፡00 በአበበ ቢቂላ ስታዲየም በተደረገው በዚህ ጨዋታ ሴናፍ ዋቁማ ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እንዲሁም ትዕግስት ዘውዴ ለልደታ ክ/ከተማ ጎል አስቆጥረዋል፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ከዚህ በፊት ያደረጋቸውን አራት ጨዋታዎች በማሸነፍ ቀሪ አራት ጨዋታ እየቀረው ደረጃውን ከፍ ማድረጉ ይታወሳል፡፡