ደንበኞች ከታህሳስ 24 እስከ ጥር 25 ከሚከበረውን የደንበኞች አገልግሎት ወር ጋር ተያይዞ የተዘጋጀውን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን የጉዞ ሂደት እና አገልግሎቶች የሚያሳይ አውደ-ርዕይ ሲጎበኙ።
አውደ-ርዕዩን እና አዲሱን የዋና መሥሪያ ቤት ህንፃ እስከ ታህሳስ 30 ቅዳሜ እና እሁድን ጨምሮ በዋና መሥሪያ ቤት ተገኝተው መጎብኘት ይችላሉ።
"የላቀ አገልግሎት ደስተኛ ደንበኛ"
አውደ-ርዕዩን እና አዲሱን የዋና መሥሪያ ቤት ህንፃ እስከ ታህሳስ 30 ቅዳሜ እና እሁድን ጨምሮ በዋና መሥሪያ ቤት ተገኝተው መጎብኘት ይችላሉ።
"የላቀ አገልግሎት ደስተኛ ደንበኛ"