ውድ ደንበኞቻችን፡
****
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች በተመለከተ አስተያየት መስጠት ሲፈልጉ በቅርንጫፎች አገልግሎት ሲያገኙ እንዲሁም የኤቲኤም (ATM)፣ የፖስ (POS) እና የሲቢኢ ብር (CBE Birr) አገልግሎቶችን ከተጠቀሙ በኋላ ከፅሁፍ ማረጋገጫ መልእክት (SMS) ጋር የሚደርስዎትን ማስፈንጠሪያ (link) በመጠቀም አስተያየት መስጠት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የርስዎ አስተያየት ለቀጣይ መሻሻል ይረዳናል!
ማሳሰቢያ፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በስልክ በሚላክ መጠይቅ ምንም አይነት የባንክ መረጃዎንና የሚስጢር ቁጥርዎን አይጠይቅም፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!