የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መቱ ዲስትሪክት የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ የማዕድ ማጋራት መርሃ ግብር አካሄደ።
****
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መቱ ዲስትሪክት ዳይሬክተር አቶ ገደፋ ዳባ በመርሀ ግብሩ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት ባንካችን የሚጠበቅበትን ማህበራዊ ኃላፊነት እየተወጣ ከማህበረሰቡ ጎን የቆመ ታላቅ የሀገር ዋልታ የሆነ ተቋም መሆኑን ጠቅሰዉ፣ በመላዉ ሀገሪቱ ''በፋሲካ ፍቅርን እንግለጽ'' በሚል መሪ ቃል ተመሳሳይ መርሃ ግብር እያካሄ እንደሆነ ገልፀዋል ።
በመርሃ ግብሩ ላይ የመቱ ከተማ ከንቲባ አቶ ተሻለ ኤጄርሶ ፤ በኢዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የኢሉ አባቦር ሀገረ ስብከት ዋና ስራ አስኪያጅ ሊቀ ትጉሃን ብርሃኑ መንገሻ ፤ የመቱ ወንጌል አማኞች አቢያተ ክርሰቲያናት ህበረት ዋና ሰብሰቢ ፓስተር በላቸዉ መለሠ ተገኝተው መልዕክታቸዉን ያስተላለፉ ሲሆን፣ ባንኩ በተለያዩ ጊዜያት በቀዳሚነት እየተወጣ ላለዉ ማህበራዊ ኃላፊነት በማመስገን፣ ወደ ፊትም በይበልጥ አጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቀዋል::