የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መቐለ ዲስትሪክት በዓብዪ ዓዲ ከተማ ማዕድ ማጋራት መርሃ ግብር አካሄደ።
**********
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መቐለ ዲስትሪክት የ2017 ዓ/ም የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በዓብዪ ዓዲ ከተማ እሞሆይ ፀጋ ስደተኞች ካምፕ ለሚኖሩ ወገኖቻችን የከተማው ምክትል ከንቲባ ኣቶ ዘርኣይ ሓጎስ እና ዓብዪ ዓዲ ከተማ ላይ የሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች ስራ ኣስኪያጆች በተገኙበት የማዕድ ማጋራት መርሃ ግብሩ ተከናውኗል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት ከሚያከናውነው ተግባር ጋር በተያያዘ የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ “በፋሲካ ፍቅርን እንግለጽ” በሚል መሪ ቃል በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች የማዕድ ማጋራት መርሀ ግብር ማካሄዱ ይታወቃል።