ግጥም ቤት


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Other


አንብብ አዕምሮህ ልክ አንደባህር ይሰፋል። ወንዞችም ለአንተ መገበር ይጀምራሉ። አንተ ወደ ሰዎች ሳይሆን ሰዎችም ወደአንተ ይመጣሉ። ማንብብ ሙሉ ሰው ያደርጋል!! አንብብ ብታነብ የሚቀርብህ ድንቁርና ብቻ ነው።
ይቀላቀሉ👇👇👇👇👇
🖤For comentes👇👇👇👇
@zzzzzzeeeeeedddd
@zzzzzzeeeeeedddd
@mikiendialem
@satsun273
@efremsyum

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Other
Statistics
Posts filter


@eazope

Join for airdrop news




@btckingmiki


ጆኢን አድርጉ በታም ይተክማችሆል በስልኩ ገንዘብ ማግኘት የሚፈልግ ብቻ ጆኢን ይበል ሌላ ሰው አንፈልግም

@btckingmiki




በቃል ሲነገራት የፍቅር አጥናፉ፥
ደሞ እንደሚያስደስት በጋራ ሲከንፉ፤
አታምንም ልጅቱ...
ስለምትሰማ ነው ውሸት በየቤቱ፤
...
...
ማፍቀር መታደል ነው
መፈቀርም መክበር፤
የበደነ ገላ ሊሞት እንዲሳፈር፤
የቀናለት መስመር
ብለናትም ነበር .......
ግና የት አባቱን የፍቅር መጃጃል፤
በጠርጣሪ ልብ ውስጥ ፍርሃት ይዋጃል።
..
..
አጥብቃ ጠይቃ እምነትን ካልፃፈች፤
በፍርሀቷ ግርዶሽ ፍቅር ለምኔ ካለች፤
ያው መንገድ ጠቁሟት....
የጥላቻን ድልድይ
ደም የተፃፈበት የሚታይ እንደ እኩይ፤
ግሳት ብቻ ያለበት ጥጋብ ብቻ ቤቱ፤
በቀይ የተደራ የደም ልብስ ሌማቱ፤
የከበበውን ደጅ.....
እንኳንስ ለሰው ልጅ ለእንስሳም እማይበጅ፤
መሆኑን ስታየው .....
ፍቅር ወዴት አለህ ምትል ይመስለኛል፤
እሱ ካልቀረበ ሰላም የት ይገኛል።

#ሚኪ


አዲስ group ነው እባካችሁ join አረጉ ይጠቅማችኋል።👇👇👇👇

https://t.me/aolmikiteam


Forward from: ኤፍሬም ስዩም እና ሌሎች
ከአፍ ያልወጣ ምራቅ12.pdf
1.7Mb
እስኪ አስተያየት ለግስኝ🙏🙏


....⚣︎⚣︎.....

ድካም እየተሰማኝ
መንፈሴን ብርታት ሲነሳው፤
በጨለማ ዳዴ እያለ
ፀሃይ እንደሚናፍቅ ሰው፤
የጎኔ ጥንካሬ አቅም
በውድቀት እየደቀቀ፤
የማይሰንፈው ልቤ ግን ተስፋ የሚል ቃል ሰነቀ፤
..
እውንነት ምን ቢነሳው
የድካሜን ልፋት ውጤት፤
መጠበቅ ነው ጊዜ ከፍሎ
ሽንፈት እስኪሄድበት፤
..
አምናለሁ ፍቅሬ ሆይ
የስኬቴ ደጀን ለልቤ እንድትሆኝ፤
የመንፈሴን ድካም መጠሽ እንድትሸኝ፤
ለማታዬም ፀሃይ እንድትበሪ ውስጤ፤
ብርታት እንድትሆኝ ለተስፋ መቁረጤ፤
የተፃፍሽ እንደሆን.....
ምከንያቱም
ሁሉን የምረሳው በአንቺ ሀሳብ ስሆን።

©ሚኪ
@mikiendialem




ያልተሰገደለት
ግዴታን ይጭናል ልክ እየመሰለው፤
በቁም የሚመራ ድል እየደለለው፤

ግን ታጋሽ አይወድቅም
በቃል ክብር አያጣም ትዕግስቱ ዋጋ አለው።
..
:
ግና
መሄዱን የሻት ምክንያት ቢደረድር ቃላት ላይመልሰው፤
የመንገድ ጠቆሚ ሰበብ ይሰዳል ሰው፤
መቸም ይቅርታ አይመልሰው።

©ሚኪ
@mikiendialem


ኧረ በናታችሁ 11 ሰው ቀርቶኝ ነው register አድርጉልኝ ባትፈልጉት እንኳን ለኔ ይጠቅመኛል
በናታችሁ👇👇👇👇👇

https://aol518.com/#/pages/register?code=2056757

እባካችሁ 🙏🙏🙏🙏


ሁለት ነገሮችን ተመልከቱ ምን ያህል ሰዐት በonline ትቆያላችሁ። ከዛ ውስጥ ቢበዛ 5 ደቂቃ ወስዳችሁስ 1.5€ ወይም በኢትዮጵያ ወደ ብር በትንሹ 100 ብር መስራት እንደምትችሉ ብታውቁስ ይልቁንስ ጊዜው ሳያልፍ አሁኑኑ ተመዝግባችሁ ታስክ ስሩ🥰

https://aol518.com/#/pages/register?code=2056757

እንደ ሀበሻነቴ እንጠቃቀም ባይ ነኝ እናንተስ😁
ግር ያለው ካለ @mikiendialem ያናግረኝ።


አዲስ የኦንላይን የገንዘብ ማግኛ ፕላትፎርም ላስተዋውቃችሁ💵 ... በነፃ!🤑🤑🤑
✅ አሁን መፍጠን እንዳለባቹ እወቁ!

- ማንኛውም አይነት ሰው ሊሰራው የሚችል platform ነው።

💯% ይህ ፕላትፎርም በጣም አሪፍ ክፍያ ይከፍላል።

💯% በVIP0 ለ10 ተከታታይ ቀናት ታስክ ስትሰሩ 15 usdt ይሰጣችኋል።

💯% VIP0ን ተጠቅማችሁ በሰራችሁት ዩሮ ወደ VIP1 ማደግ ትችላላች።

💯% በVIP1 በቀን 4.5 usdt ወይም ከ380 ብር በላይ መስራት ትችላላችሁ።

💯% አስራሩ ልክ እንደ Hulu61 ነው።

✌️ አሁኑኑ በመመዝገብ በቤታችሁ ሆናችሁ ብር ስሩ። ሊንኩን ተጭናችሁ የመመዝገቢያ ፎርሙን ማግኘት ትችላላችሁ 👇👇👇👇👇

🚩 ማሳሰቢያ:- በአንድ ስልክ ከአንድ ጊዜ በላይ መመዝገብ አይቻልም።
✅ ip limit እያለ ካስቸገራቹ VPN apk ተጠቀሙ።
✅ በየቀኑ ታስክ መስራት እንዳትረሱ ደሞ አሰራሩ እንደ hulu61/vmeo ነው ይሄ የሚለየው በቀን 3 ታስክ ነው ያለው 1.50euro ማለት ነው ፍጠኑ 💪
✅ Register አድርጉና ግሩፕ #Join አድርጉ

https://aol518.com/#/pages/register?code=2056757


ኧረ ሰወች ምንም ፍላጎት ባይኖራችሁ
እባካችሁ እንደትብብር register አድርጉ🙏ሀበሻም አደላችሁ😁😁ኧረ በፈጠራችሁ

https://aol518.com/#/pages/register?code=2056757


Forward from: Miki market and poem
ሰወች እውነት ነው ካላመናችሁ ለ 10 ቀን ሞክሩት።🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑


🤑🤑✋አዲስ የኦንላይን የገንዘብ ማግኛ ፕላትፎርም ላስተዋውቃችሁ💵 ... በነፃ!🆓🤑🤑🤑
እጅግ አስደናቂና ማንኛውም አይነት ሰው ሊሰራው የሚችል platform ነው።

Automatic systemu ወደ vip upgrade ያደርጋል።


💯% ይህ ፕላትፎርም በጣም አሪፍ ክፍያ ይከፍላል።

💯% በVIP0 ለ10 ተከታታይ ቀናት ታስክ ስትሰሩ 15 usdt ይሰጣችኋል።

💯% VIP0ን ተጠቅማችሁ በሰራችሁት ዩሮ ወደ VIP1 ማደግ ትችላላች።

💯% በVIP1 በቀን 4.5 usdt ወይም ከ380 ብር በላይ መስራት ትችላላችሁ።

💯% አስራሩ ልክ እንደ Vmeo ነው።

✌️ አሁኑኑ በመመዝገብ በቤታችሁ ሆናችሁ ብር ስሩ። ሊንኩን ተጭናችሁ የመመዝገቢያ ፎርሙን ማግኘት ትችላላችሁ👍
👇👇👇

https://aol518.com/#/pages/register?code=2056757

ክፋያው euro ነው። ለምን ያመልጥሀል አሁኑኑ ተመዝግበህ ስራ።
🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑

🤑🤑🤑🤑🤑


|||ሳትኩኝ

መጣች እና ልጅት
እቅፍ አርጋኝ ድንገት
አቅሌን ሳትኩኝ ከቶ አለሜን ረሳሁ
ከመረሳት ድኜ ባንቺ አለምን ገዛሁ።
.
.
የፍቅር ገበያ
እኔን እንደሸቀጥ አንችን ደሞ ገዢ
ካረገሽ ምን ልሆን፤
እመጣልሻለሁ
አቅምሽ እንዳሰበው ረክሼ እንደሆን።

©ሚኪ
@mikiendialem


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
📚 Video 3 - How To perform Daily Task? - በየቀኑ ስራዎችን እንዴት መስራት እንችላለን !

🔎👇👇 ይሄን ሊንክ ነክታችሁ ተመዝገቡ !

https://hulu61.com/#/pages/register?code=6911177

📚 እባካችሁ በየቀኑ ወደ ዌብሳይቱ እየገባችሁ daily task የማትሰሩ ከሆነ በመመዝገብ ግዜያችሁን አትግደል committed ሆናችሁ በየቀኑ መስራት ይኖርባቹሃል ...!


#We_will_Be_a_millionaire_Soon
💶JOIN:
💶JOIN:
╚══════════╝ ⇲


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
💶 አዲስ የኦላይን ስራ !

📚 Video 2 - How To Log In After Registration - ከተመዘገብን በኋላ እንዴት ወደ አካውንታችን Log In ማድረግ እንችላለን❓

🔎👇👇 ይሄን ሊንክ ነክታችሁ ተመዝገቡ !

https://hulu61.com/#/pages/register?code=6911177

#We_will_Be_a_millionaire_Soon
💶JOIN:
💶JOIN:
╚══════════╝ ⇲


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
📚 አዲስ የኦላይን ስራ !

Step 1 ቪዲዮዎውን ካያችሁ በኋላ ይህንን ሊንክ በመጫን መመዝገብ ትችላላችሁ

🔎👇👇 ይሄን ሊንክ ነክታችሁ ተመዝገቡ !

https://hulu61.com/#/pages/register?code=6911177

#We_will_Be_a_millionaire_Soon
💶JOIN: @get_birr
💶JOIN: @get_birr
╚══════════╝ ⇲

20 last posts shown.

173

subscribers
Channel statistics