#bitcoin
የጀርመን መንግስት በሐምሌ ወር ላይ የbitcoin ዋጋ 55,000$ በነበረበት ወቅት ያለውን bitcoin መሸጡ ይታወሳል።
ታዲያ ዛሬ bitcoin 77,000$ መድረሱን ተከትሎ የጀርመን መንግስት 1.1 ቢሊየን ዶላር አጥቷል።