ሊቀለበስ ወይም ሊታረም በማይችል ያለፈ ነገር ማዘን ምንም ጥቅም የለውም ስለዚህ ዛሪያችንን በመልካም ስራ ልናስውብ ይገባል
📌የወደፊቱን በማሰብ ምክንያት የሚፈጠረው ጭንቀት ጎጂ ሊሆን ይችላል ። ነግር ግን የወደፊታችንን አላህ እንዲያሰተካክልልን ዱዓ ላይ ልንበረታ ይገባል
📌አንድ ባሪያ ዘመኑንና ሁኔታዉን ለማሻሻል ጥረቱንና ትጋቱን በማጣመር የዘመኑ ልጅ መሆን አለበት።