👉አንድ ነገር የሰዎች ወቀሳና ስድብ መስራት ያለብህን ነገር እንዳትሰራ አያድርግህ።
እንዲሁም የሰዎች ውዳሴና ሙገሳም መስራት የሌለብህን ነገር እንድትሰራም አያድርግህ።
ምክንያቱም አንድን ነገር በመስራትህም ሆነ ባለ መስራትህም ከሰዎች ወቀሳ አታመልጥምና።
ባጭሩ አንድን ነገር ስትሰራም መስራት ስላለብህ ስራ። ልክ እንደዚሁም አንድን ነገር መስራት ስለሌለብህም አትስራ።
ባይሆን ስትሰራም ሆነ ሳትሰራ ስትቀርም ምክንያት ይኑርህ።!
✍ ወንድማችሁ:- አቡ መርየም
https://t.me/daewaselefiyaArbaminch/15431