አንድ ማህበረሰብ ከራሱ ህሊና አዲስ ዕውቀት በማፍለቅ ፋንታ የቀድሞ የዕውቀት ጀግኖቹ ያፈለቁለትን ሥራ ብቻ እየጠቀሰ ፣ እያብራራና እየተነተነ ብቻ የሚኖር ከሆነ ሥልጣኔው የውድቀት ዝንባሌ መሸከሙን ያሳያል፡፡ መንፈስ ከራሱ ምንጭነት በራቀ መጠንና ከውጭ በተመራ መጠን ጉልበቱ እየደከመ ይሄዳል ፣ ህይወቱንም በደካማ መሰረት ላይ ያቆማል፡፡
ዶ/ር እጓለ ገብረ ዮሐንስ