ህልማለማዊነት (Surrealism)
በ 1920ዎቹ በምዕራቡ ዓለም ሥነ -ጹሁፍ ተጀምሮ በኋላም ወደ ሌሎች ጥበቦች (ወደ ስዕል እና ፊልም ) ያደገና እስከ አሁንም ርዝራዡ ያለ የጥበብ እንውስቃሴ ነው፡፡ በአንድሬ ብሬቶን (André Breton) ተጠናክሮ የተጀመረ ሲሆን ፣ ንቁ ያልሆነውን የአዕምሮ ክፍል ከግብረገባዊ፣ምክንያታዊ እና አመክንዮአዊ ተጠየቆች እና ሳንሱሮች ነፃ በማውጣት በሚፈጠር የፈጠራ ዓለም ላይ የሚያተኩር ነው፡፡
© ጸደይ ወንድሙ
Art work The Philosopher’s Lamp (1936) by René Magritte