ለባሌ ምን ልስጠው አለችኝ!?
«ሰላም ስጭው »አልኳት‼️
......ተሳሳትኩ እንዴ ቤተሰብ⁉️
➢የሚሰጥ ለባል!!
---------------
ለባሌ ስጦታ ምን ልስጠው ውድ እቃ!?
ምንስ ልሁንለት ፀሀይ ነው ጨረቃ!?
መፍትሔ ዘይደኝ በል ተናገር በቃ!!
ብላ ጠየቀቺኝ አንዷ ሴት ተጨንቃ!?
ንገረኝ ወንድሜ ባል ሚስቱ ብትሰጠው፡
ምን እንደሁ ታውቃለህ? ከሁሉ ሚያበልጠው!?
በተደጋጋሚ ወጥራ ያዘችኝ!?
ሀሳብክን ንገረኝ ብላ ጠየቀችኝ!?
እኔም መልስ ልሰጥ አስቤ ካንጀቴ፡
ባልን አስተዋልኩኝ እንደ ወንድነቴ፡
በምንም ሁኔታ ቢኖር የትም ሀገር፡
አብዝቶ ሚወደው እጅግ ውዱ ነገር፡
ደስታን የሚሰጠው የሞራሉ ድንበር፡
አንድ ሰላሙን ነው ሌላኛው መከበር፡
እኒህን ሁለቱን ስጪው ሳትሰስቺ፡
ሁሌም አትንፈጊው አደራሽን በርቺ፡
ያኔ በሱ ልብ ውስጥ ትነግሻለሽ አንቺ፡
ብዬ ምክር ሰጠሁ ሳልሰነካከል፡
አደራ ጨመርኩኝ እንድትስተካከል፡
የወንድ ልጅ ሰላም ነው በዚህ መካከል፡
ክብርና ሰላም ለባል ከሰጠሽው?
በእውነተኛ ፍቅር ከተንከባከብሽው?
አንችን ይወድሻል መቼም እንዳትረሽው።
ህይወታችሁ አምሮ ፍቅራችሁ ያብባል፡
ውስጣችሁ ረፍትን ተሞልቶ ይጠግባል፡
ሰላም ነው ትልቁ የሚሰጠው ለባል፡
....ነገርኩሽ ሰማሽኝ ጨረስኩ ተግብሪ...
....✍️በኑረዲን አል-አረብ
«ሰላም ስጭው »አልኳት‼️
......ተሳሳትኩ እንዴ ቤተሰብ⁉️
➢የሚሰጥ ለባል!!
---------------
ለባሌ ስጦታ ምን ልስጠው ውድ እቃ!?
ምንስ ልሁንለት ፀሀይ ነው ጨረቃ!?
መፍትሔ ዘይደኝ በል ተናገር በቃ!!
ብላ ጠየቀቺኝ አንዷ ሴት ተጨንቃ!?
ንገረኝ ወንድሜ ባል ሚስቱ ብትሰጠው፡
ምን እንደሁ ታውቃለህ? ከሁሉ ሚያበልጠው!?
በተደጋጋሚ ወጥራ ያዘችኝ!?
ሀሳብክን ንገረኝ ብላ ጠየቀችኝ!?
እኔም መልስ ልሰጥ አስቤ ካንጀቴ፡
ባልን አስተዋልኩኝ እንደ ወንድነቴ፡
በምንም ሁኔታ ቢኖር የትም ሀገር፡
አብዝቶ ሚወደው እጅግ ውዱ ነገር፡
ደስታን የሚሰጠው የሞራሉ ድንበር፡
አንድ ሰላሙን ነው ሌላኛው መከበር፡
እኒህን ሁለቱን ስጪው ሳትሰስቺ፡
ሁሌም አትንፈጊው አደራሽን በርቺ፡
ያኔ በሱ ልብ ውስጥ ትነግሻለሽ አንቺ፡
ብዬ ምክር ሰጠሁ ሳልሰነካከል፡
አደራ ጨመርኩኝ እንድትስተካከል፡
የወንድ ልጅ ሰላም ነው በዚህ መካከል፡
ክብርና ሰላም ለባል ከሰጠሽው?
በእውነተኛ ፍቅር ከተንከባከብሽው?
አንችን ይወድሻል መቼም እንዳትረሽው።
ህይወታችሁ አምሮ ፍቅራችሁ ያብባል፡
ውስጣችሁ ረፍትን ተሞልቶ ይጠግባል፡
ሰላም ነው ትልቁ የሚሰጠው ለባል፡
....ነገርኩሽ ሰማሽኝ ጨረስኩ ተግብሪ...
....✍️በኑረዲን አል-አረብ