አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላ ወበረካትሁ
ወንድም እህቶች እንዴት ናችሁ? የትናንቱ የቃፊላ ፕሮግራም ምን ይመስል ነበር?
አልሀምዱሊላህ ለትናንት የታቀደው የቃፊላ ዳዕዋ ፕሮግራም በታቀደለት መሠረት ተሳክተዋል::ምናልባት ከታቀዱት 16 ቦታዎች አንዱ ብቻ በተፈጠረ የትራንስፖት ችግር ወደ ጎፍረር የተላኩት ኡስታዞች በሠዓቱ ሊደርሡ አልቻሉም::በዚህም ምክንያት የጎፍረሩ አልተሳካም::አልሀምዱሊላህ ከዚህ ውጭ የገጠመ ምንም ችግር አልነበረም::ፕሮግራሙም በአግባቡ ተፈፅመዋል::የዚህ ፕሮግራም እስካሁን ከተደረጉት ትንሽ ሎዱ ቢበዛም ፕሮግራሙ ግን እጅግ አመርቂ ነበር ማለት ይቻላል::
በትናንቱ ፕሮግራም ብዙ አዳዲስ መስጅዶችን ተዳሠዋል::እንደዚሁም ከነባር ኡስታዞች ጉን ለጎን ብዙ ወጣት ዳኢዎች ተሳትፈውበታል::ከዚህ ሁሉ በጣም የሚገርመው ከዚህ ከአ.አ የተሳተፉ የእነሞር ተወላጆች ቁጥር ግን በጣም አነስተኛ ነው::በቀጣይም ዳዕዋውን በደንብ ተደራሽ ለማድረግ ግን የሁላችም ተሳትፎ እጅግ ወሳኝ በመሆኑ ከጎናችን በመሆን እንታግዙ ጥርያችን እናስተላልፋለን::
እነዚህን መስጅዶች በዳዕዋው ተደራሽ ሆነዋል
🌹🌹ኧገበኘ ቢላል መስጅድ
🌹🌹ተርሆኘ
🌹🌹ዳእምር
🌹🌹ጠረደ ኑር መስጅድ
🌹🌹ጉስባጃ ጋፋራ መስጅድ
🌹🌹ኧገዚ ሠላም መስጅድ
🌹🌹ኧዘዊድ
🌹🌹ኧወረሠባቴ ነስር መስጅድ
🌹🌹ኧሠጠኜ
🌹🌹አስጠር ቢላል መስጅድ
🌹🌹ዚቁወ ትልቁመስጅድ
🌹🌹ኧሚኢዲ
🌹🌹ሚቄ ቶሬ መስጅድ
🌹🌹ማፌድ ጠይብ መስጅድ
እነኝህን ነበሩ
T.me/dawudyassin