👉 የቸኳዮች ማንነት በእውቀት ባልተቤቶች ሲቃኝ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
دأب هؤلاء المتسرّعون على التحذير من بعض المشايخ وطلاب العِلْم السَّلفيين الأفاضل بِقَضْد إسقاطهم وتشويه سُمعتهم عندما تدعوهم جهة أو جمعية أو مؤسسةإلى القيام بالدّروس والدّورات العلمية لا سييا في بلاد الغَرب والأقلّيات الإسلاميةفي بلاد أوروبا وأمريكا » وهؤلاء الناس يحتاجونَ إلى مَن يُيّن لهم العقيدة الصّحيحة وأحكام العبادات
የእነዚህ የቸኳዮች አካሄድ
አንዳንድ መሻኢኾችንና ሰለፊ የሆኑ ተማሪዎችን ማስጠንቀቃቸው እነሱን አንድ ማህበር ወይም ተቋም ትምህርቶችንና የተለያየ ኮርሶችን ለመስጠት ጥሪ በሚያደርጉላቸው ግዜ እነሱን ለመጣልና ተሰሚነት እንዳያገኙ ስማቸውን ለማጥፋት ነው ። በተለይ በምእራቡ ሀገር ላይና በአውሮፓ ፣ በአሜሪካ እነዚህ ሰዎች ትክክለኛ እምነትንና የአምልኮትን ህግጋት የሚያብራራላቸው ያስፈልጋቸዋል ።
وبعضهم لا يعرف التوحيد من الشركَ ؛ وبعضهم حديث عهد بالإسلام ؛ فشغلوهم بهذا التّصنيف المتعسّف ؛ وهذا التحذير اسمعوا لفلان ولا تسمعوا لفلان
አንዳንዶች ተውሂድን ከሽርክ ለይተው አያውቁም ፣ አንዳንዶች ለእስልምና ገና እንግዳ ናቸው ከመሆኑም ጋር በዚህ ድንበር ያለፈ የመፈረጅ ተግባር ላይ ጠመዷቸው እከሌን ስሙ እከሌን እንዳትሰሙ በሚል ማስጠንቀቅ ላይ ቢዚ አደረጓቸው ።
والمحذر منه لايُشكُ في سلفينه أو يقول إن الَتزكية - حَصريًا -يُوتَى بها من قبل أشياخ معدودين ؛ فمّن جاءكم بتزكية منهم : فاقبلوه ؛ واسمعوا له وهيئوا له الجو المناسب لإلقاء الدّروس وإقامة الدّورات العلميّة ومَنْ أتى بتزكية مِنْ غيرهم : فاطرحوه وحذِّروا منه وأسقطوه ...
የሚያስጠነቅቁት ግለሰብም በሰለፍይነቱ ምንም ጥርጥር የለውም ። እንዲህም ይላል ተዝኪያ የሚመጣው ውስን ከሆኑ አሊሞች ነው ከእነሱ ተዝኪያ ይዞ የመጣ ተቀበሉት ፣ አድምጡት ፣ የተለያዮ ዱሩሶችንና ኮርሶችን እንዲሰጥ ሁኔታን አመቻቹለት ከእነሱ ውጪ ተዝኪያን ይዞ የመጣን ወርውሩት ፣ ከእነሱ አስጠንቅቁ ፣ ተሰሚነትም እንዳይኖረውም ውድቅ አድርጉት።
والحقيقةٌ أنَّ هذا منهج حزبي ضيِق نتج عنه : تفرق وتحزّبٌ واختلاف بين أصحاب المنهج الواحد ؛ بل ونتج عنه تصدير بعض الأصاغر ؛ حتى تمن هو حديثٌ عهد بالإسلام ؛ ليُصبحَ حَكَمًا على المشايخ وطلاب العلم السّلفيينَ بل ونتج عنه صدٌّ عن سبيل الله سُبْحَانه وَتعَالى . وبقاء أولئك الأقليّات على جهلهم ؛ وانتشار الفوضى والشّقاق بينهم
በእውነቱ ይህ አይነት አካሄድ ጠባብ የሆነ የቡድንተኝነት አካሄድ ነው ፣ ያስከተለውም ውጤት መለያየት ፣ ቡድንተኝነት ፣ በአንድ አካሄድ ላይ ያሉ ግለሰቦች እንዲለያዮ ፣ እንደዉም ያስከተለው ውጤት አንዳንድ ትናንሾች ፊት ለፊት እንዲሰለፉ ሌላው ይቅርና አዲስ ሰለምቴ የሆኑ ሳይቀሩ በአሊሞችና በሰለፊው ተማሪዎች መሀከል ፍርድ ሰጪ ሆነዋል ፣ እንደውም የዚህ ውጤት ሰዎችን ከአላህ መንገድ መዝጋት ነው ፣ እነዚያ በእውቀት አነስተኛ የሆኑትን በመሀይምነት ላይ እንዲቆዮ ፣ ስርአት አልበኝነት እንዲስፋፋ ፣ በመሀከላቸው እንዲለያዩ አድርጓል ፣
بل إنَّ منهم من حملوا السلاح على بعضهم وهم يعيشون في دول كافرة كما نتج عن هذا المسلك أن توقفت كثير من الدروس والدورات العلميةالمؤصلّة ؛ لأنَّ الشَّبابٍ في تلك البلاد شغلوا ببعضهم يبدع بعضهم بعضًا ويُفسّق
بعضهم بعضًا وربما كَفَّر بعضهم بعضًا
እንደውም በካፊር ሀገር ላይ እየኖሩ አንዳቸው በአንዳቸው ላይ መሳሪያ አንስቷል ፣ ይህ አካሄድ በርካታ ዱሩሶችና መሰረታዊ የሆኑ የእውቀት ማእድ የሚገኝበት ኮርሶች እንዲቆሙ ምክንያት ሆኗል ። ምክንያቱም ወጣቶች በዚያ ሀገር ላይ እርስ በእርሳቸው ላይ ተጠምደዋል ፣ከፊላቸው ከፊሉን ይበድአል ፣ ከፊሉ ከፊላቸውን ይፈስቃል ፣ ምናልባትም ከፊሉ ከፊላቸውን ያከፍራል ።
تنبيه ذوي الأفهام ገፅ 17
T.me/dawudyassin