አልሐምዱሊላህ አላሁ አክበር!
በትላንትናው ዕለት ሚያዝያ 20/2017 ሐኒፍ ኢስላማዊ ድርጅት ከ ጉረባእ ሂዳያ ኢስላማዊ ድርጅት ጋር በመተባበር በሀድያ ዞን ሲራሮ ባደዋቾ ወረዳ ዌራሞ ቦንኮያ ቀበሌ ዞንጋ መስጂድ ላይ በተደረገው የዳዕዋ መርኃ ግብር 84 የሚሆኑ ሰዎች ሰልመዋል! አልሐምዱሊላህ!
በመርኃ ግብሩ ላይ በተለያዩ ኡስታዞች መሰረታዊ የዲን ትምህርቶች እና የግንዛቤ ማስጨበጫዎች የተሰጡ ሲሆን ፤ ለሰለሙ ሰዎች አስተማሪ ለመመደብ በድርጅቶቹ በኩል ቃል ተገብቷል።
በዚህ መርኃ ግብር ላይ በተለያየ መልኩ አስተዋፅኦ ያበረከቱትን በሙሉ እያመሰገንን አላህ ስራቸውን እንዲቀበላቸው እንማፀናለን።
T.me/dawudyassin