Forward from: እንተዋወስ
የእንተዋወስ ውድ ቤተሰቦቼ በዚሁ አጋጣሚ ላስታውሳችሁ የምፈልገው ነገር ባላችሁ ክብር ዝና እውቅና እና ገንዘብ እንዲሁም ጤና እዳትኩራሩ
በተለይ ከናንተ ዝቅ ባለ ደረጃ ላይ ባሉ ሰዎች ላይ የበላይነት ስሜት ከማንፀባረቅ ይቆጠቡ ምክንያቱም እሄን ሁሉ ኒህማ የሰጣችሁ ጌታ መቼ እንደሚወስድባቹሁ አታቁምና ። ቁርዓን እንዲህ ይላል " በሰዎች መሀከል ቀናትን እናገለባብጣለን "
ሁሌም አመስጋኝ ባርያ ሁኑ አላህ በሰጠን ፀጋ ባመሰገንን ቁጥር እንደሚጨምርልን ነግሮናልና
Alhamdulillah ተቆጥሮ ለማያልቀው ውለታህ Alhamdulillah Alhamdulillah
ሀዛ ሚን ፈድሊ ረቢ
﴿ يَرْفَعِ اللَّهُ الَّذِينَ آمَنُوا مِنكُمْ وَالَّذِينَ أُوتُوا الْعِلْمَ دَرَجَاتٍ ۚ وَاللَّهُ بِمَا تَعْمَلُونَ خَبِيرٌ ﴾المجادلة 11
‹‹አላህ ከናንተ እነዚያን ያመኑትንና እነዚያንም ዕውቀትን የተሰጡትን በደረጃዎች ከፍ ያደርጋል፡፡ አላህም በምትሰሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው፡፡›› አል-ሙጃዲላህ 11
ሌላው አላህ የሰጠንን ዱንያ በኛ ጥረት ልፋትና ፍጥነት እንዲሁም በኛ ብልሀት እንዳገኘን የምናወራና የምንኩራራ ባናወራም ይሄንን ስሜት በውስጣችን የምናስብ ሰዎች ሁሌም ከምላሳችን የማጠፋ ግን አብዛኞቻችን ወደ ልብ ዘልቆ ተፅዕኖ እንዲፈጥር ያልተጠቀምንበት አንድ አዝካር ላስታውሳቹ...
(لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ)
{ሀይልም ብልሀትም የለም በአላህ ቢሆን እንጂ}
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
https://t.me/+EyKmptdKH7lkOTlk