ወላሂ ከ አላህ ርቆ ደስታ የለም።


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


قُلْ هَـٰذِهِۦ سَبِيلِىٓ أَدْعُوٓا۟ إِلَى ٱللَّهِ ۚ عَلَىٰ بَصِيرَةٍ أَنَا۠ وَمَنِ ٱتَّبَعَنِى ۖ وَسُبْحَـٰنَ ٱللَّهِ وَمَآ أَنَا۠ مِنَ ٱلْمُشْرِكِينَ 
@Deyfelah44_bot

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


📢ምርጥ ቻናል ለሴቶች ብቻ 🇪🇹

🛍️ምን መግዛት ትፈልጊያለሽ❓❓

👌ጥራት ባለው የኮሪያ ጨርቅ፣ በተለያየ ማቴሪያል እና ዲዛይን በሳይዝ ተዘጋጅቶ ከውጭ ሃገራት የምናቀርባቸው #ጅልባቦች #ኒቃቦች #ድርያዎች#መጫሚያዎች#የጥቁር ልብስ ማጠብያ ሻንፖ
....ወዘተ

እንዲሁም
ከውጭ ሀገር ከምናቀርበው ጅልባብ በተጨማሪም በሀገር ውስጥ በፈለጉት ዲዛይን የተዘጋጀ ለክተው ብቻ የሚወስዱት ጅልባብ አለን  እንዲሁም በፈለጉት ዲዛይን በትዛዝ እንሰራለን ....

ብቻ ጎራ በሉ ወይም ያሉበት ሁነው ይዘዙ እንልክሎታለን
❤️ #ጥራት #ውበት_ተመጣጣኝ_ዋጋ ❤️

🌿🌿🌿 #BEDR_ jilbab 🌿🌿🌿
🛍️እጃችንላይ የሌለ እቃ ፓስት አናደርግም!

                       አድራሻ
ቤተል አደባባይ ፊትለፊት ከ ዑስሚ ዳቦ ጎን  Mango kids  ያለበት ህንፃ 1ኛ ፎቅ

ለበለጠ መረጃ

0944732598
0900579410
0949676768  ይደውሉልን

የተለያዮ እቃዎችን ለማየት ወደ ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ
👇👇👇
https://t.me/BedrAreb


Forward from: በድር ጅልባብ BEDR jilbab
ጂልባብ እና ኒቃብ በተለያዩ ማቴሪያል እና በሁሉም ዲዛይን ገብቶዋል

የገባ የጨርቅ አይነት
1 አንደኛው ኮሪያ ጨርቅ
2 ፉርሳን ጨርቅ
3 ኒዳ ጨርቅ

የገባው የዲዛይን አይነት
1 ልቅ : እጅ የሌለው
2 ኢስላሚክ
3 ባለ ላስቲክ
4 ባለ ዚፕ

ኒቃብ በሽፎን
ባለ 2 ትልቁ እና ትንሹ እና ባለ 3
ሌላም ዲዛይን አለ

አድራሻ
ቤተል አደባባይ ፊትለፊት ከ ዑስሚ ዳቦ ጎን  Mango kids  ያለበት ህንፃ 1ኛ ፎቅ

ለበለጠ መረጃ
0944732598
0949676768

#የቴሌግራም_ሊንክ_ተጭኖ_ join_ያርጉ
👇👇👇
https://t.me/BedrAreb


Forward from: Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
መውሊድ የምታከብሩ ወገኖች

🎙በሸይኽ ኤልያስ አሕመድ

©: ሁዳ መልቲሚዲያ


🔖የሚዲያ ሱስ……

የጫት ሱስ አለ። የሲጋራ እንዲሁም የሽሻ። በጉዳቱ ከነዚህ የማይተናነስ አንድ ከባድ ሱስ አለ። እሱም የቲክቶክ የዩቱብና የፌስቡክ ሱስ። ሱስ በባህሪው ይስባል። እንዳትላቀቀው ያደርጋል። ለትንሽ ጊዜ ካልተወሰደ ወይም ካልተገኘ ይጨንቃል። የሚዲያ ሱሰኞችም ባህሪ እንዲሁ ነው። ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ እዛ ላይ ይጣዳሉ። ለአንድ ቀን ከሱ ርቀው መዋል አይችሉም። ገንዘባቸው፣ ጊዜያቸውና አቅላቸው ለማይረባ ነገር መስዋእት ያደርጋሉ። ቁርአን አይቀሩ ቂርአት የላቸው ዚክር ኢባዳ አያደርጉ በቃ አይናቸው እስኪያማቸው እዛ ላይ ያፈጣሉ። እንቅልፋቸው ራሱ ባግባቡ ስለማይተኙ ፋዞ ዝንጉ ተነጫናጭ ሆነው ይውላሉ። ይህ ነገር የጤና እክል ከማስከተሉም ጋር አሔራዊ ኪሳራም አለው። በዛላይ አብዘሀኛው ሰው እዛ ላይ የሚያየው ጤነኛ ነገር አይደለም። ሙዚቃ፣ ፊልም፣ የዘር ወሬ፣ ያማይረባ ዜና፣ የተገላለጡ ሴቶችና ሌሎችም ብዙ ጥፋቶች ይመለከታሉ። ለዛም ነው ድንገት ሰው ሲመጣባቸው ደንግጠው የሚዘጉት። በዚህ ሁሉ አላህ ፊት ተጠያቂ ናቸው።

ወጣትነትህ በኢልም በኢባዳ በሀላል ስራ አሳልፈው። በዋዛ ፈዛዛ በቀልድ በጨዋታ አትግደለው።

ሀራም ነገር የምታይበት ስልክ፣ ለዛ ብለህ የምትሞላው ረሲድ፣ የምታባክነው ጊዜ በዚህ ሁሉ ነገ አላህ ፊት ቆመህ ትጠየቃለህ። የዛኔ መልስህ ምን ይሁን?


Forward from: በድር ጅልባብ ና ኒቃብ
ያለምንም ቀጠሮ የተዘጋጁ ጅልባብ እና ኒቃብ መግዛት ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ  ምርጫችውን በድር ጅልባብ መሸጫ መደብር ያድርጉ ምክንያቱም ጥራቱን በጠበቀ የኮሪያ ጨርቅና እስቶክ ጨርቅ ከ 52እስከ 60 ባለው ሳይዝ አዘጋጅቶ ለእንናንተ ውድ ደንበኞቹ  እንካቹ ይላችኋል እንዲሁም,ከቱርክ,ከዱባይ,ከሰውዲ  በምናቀርበው የተለያዩ አልባሳትና ድርያ የቤት,ውስጥ,መአዛዎች ይደሰታሉ ማየት ማመን,ነው,ይምጡና ይጎብኙን

ብዛት ለምትፈልጉ ከስተመሮች ከ 15 ቀን ቡሃላ ጅልባብ እና ኒቃብ ኦርደር መቀበል እንጀምራለን

📣ማሳሰቢያ
ጅልባብና ኒቃብ ከውጭ ከ 52 እስከ 60 ባለው እስታንዳርድ ሳይዝ ተዘጋጅቶ የሚመጣ ሰለሆነ የምትፈልጉትን ዲዛይን እና ሳይዝ ከነ ስልክ ቁጥራቹ በማስመዝገብ እቃው ሲገባ ስንደውል ቶሎ በመውሰድ እንድትተባበሩ በአክብሮት እንገልፃለን

ከላይ በተጠቀሰው ቀን ከስር ባለው ስልክ ኦርደር ማድረግ ይችላሉ

0944732598
0949676768

አድራሻ
ቤተል አደባባይ ፊትለፊት ከ አዲ ህንፃ ጎን በሚገኘው ህንፃ ላይ 1ኛ ፎቅ

የቴሌግራም ሊንክ ተጭኖ ጆይን ያርጉ
👇👇👇

https://t.me/BedrAreb


Forward from: ወላሂ ከአላህ ርቆ ደስታ የለም
አሰላም አለይኩም  ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

      ይህን ያውቁ ኖሯል
ከተመሰረተ አጭር ጊዜ ስለሆነው የእንተዋወስ የበጎ አድራጎት ማህበር ???

ጉዳዩ እዲህ ነው በአጭሩ ላውጋችሁ

በሃገራችን በርካታ ምክንያተቶች የተነሳ እንደሚታወቀው   በማህበረሰቡ ከጊዜ ወደ ጊዜ የሁሉንም ቤት እያንኳኳ ያለውን የኑሮው ዋጋ  ግሽበት  የብዙዎቻችንን   የለት ጉርስ ያሳጣና ከፊል ማህበረሰባችንን ለጎዳና እየዳረገ ባለንበት በዚህ ከባድ  ወቅት ።እስቲ አንዳችን ለአንዳችን ያለንን ከምንበላውና ከምንጠጣው አካፍለን እረዳት አጋዥ እንሁን በሚል አላማ በተወሰኑ ወንድምና እህቶች
ስራው የተጀመረ ሲሆን የስሙንም ስያሜ እንተዋወስ ብለን ሰይመነዋል።

ችግሩ ዘርፈ ብዙ ከመሆኑ አንፃር  በእኛ ብቻ የሚቀረፍ ባለመሆኑ እናንተም በዚህ የበጎ ስራ ላይ የበክሎን አስተዋፅኦ ያደርጉ ዘንድ የእንተዋወስ በጎ አድራጎት  ማህበር  ጥሪ እያደረገ ይገኛል   ለጥሪው ያሎትን በጎ ምላሽ እንዲሁም ሀሳብና ጥያቄ  ከታች ባለው ስልክ ያስቀምጡልን  እናመሰግናለን

❤እኛ እያለን ወገን አይራብም❤

            🌿ኢንሻአላህ 🌿

❤️አጋርነትዎን በተግባር ያረጋግጡ ♥️

በእንተዋወስ በጎ አድራጎት ማህበር አማካኝነት አጋዥና ረዳት ለሚፈልጉ ወገኖቻችን አጋዥና ረዳት እንሁን  ።
በአይነት መነየት ለምትፈልጉ የሚያስፈልጉን ግብዓቶች
ዘይት ፣ጤፍ፣ መኮሮኒ፣ ሩዝ እና ምስር ወዘተ...

የአንድ የቤተሰብ ወጪ እኔ እሸፍናለው ያለ አላህ  ከሰጣቹ  ሲሳይ ላይ  2500 ብር   መለገስ ነው።

   እናንተ ካላችሁ ለተቸገረ ስትረዱ አላህ እናንተን ለመርዳት ቃል ገብቷል ።

ንግድ ባንክ   1000594529727
BEDR AREB &FAIZA KEDIR & SEMRA SHAM


ለበለጠ መረጃ
0944732598
0949676768  ይደውሉልን

https://t.me/+EyKmptdKH7lkOTlk


Forward from: ☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA
የአማኞች ጋሻ መፅሀፍ በአፕልኬሽን.apk
20.5Mb
✔️የአማኞች ጋሻ

♦️በአላህ ስምችና ባህሪያት ዙሪያ የሚነሱ ውዝግቦች የሚፈቱባቸው መርሆችን ያዘለ ጥናት

🔑የተሳሳቱት የሚታረሙበት
🔑የተጠራጠሩት የሚረጉበት
🔑ያረጋገጡት የሚፀኑበት

✍ ዝግጅት ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
(حفظه الله ورعاه )
✅አላህ የፃፈውንም፣ በእንዲህ በapp መልክ ያዘጋጀውንም፣ ያሰራጨውንም የመልካም ስራ ሚዛናቸውን ያክብድላቸው።

📖ያንብቡት፣ ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ። መልካም ንባብ።

http://t.me/huda4eth


ሰላምና እዝነት በናንተ ላይ ይሁን
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

بسم الله الرحمن الرحيم
አሁን ልንሰራ ባሰብነው ፕሮግራም የሰው ሃይል መጨመር የግድ ስለሆነ አባሉን ከመሠረቱት 3 ሰዎች በተጨማሪ በጣም በቅርበት የሚያማክሩን በስራ የሚያግዙና በተፈለጉ ግዜ በቋሚነት የሚገኙ 20 ሰዎችን አብረን እንድን ሰራ በአክብሮት እንጋብዛለን

ከኛጋር በቅርበት እንዲያግዙን ጥሪ ያደረግንላቸው 20 ሰዎች ለመመዝገብ ሟሟላት ያለባቸው 3 ቅድመ ሁኔታ

1/ ኸይር ስራ ለመስራት ነፃ ፍላጎት

2 /በተፈለጉበት ጊዜ የሚገኙ ካስገዳጅ   ሁኔታዎች በስተቀር

3 /በወር የአባልነት ግዴታ 200 ብር ማዋጣት ሚችሉ

ከላይ የተጠቀሰውን ቅድመ ሁኔታ አሟላለሁ የምትሉ
የእንተዋወስ 20 ቋሚ አባል መሆን ለምትፈልጉ

  ሙሉ ስምና  ስልክ ቁጥራችሁን
በውስጥ አስመዝግቡ
👇👇👇
@BedrAreb_1

ይበልጥ ግልፅ  ለማድረግ ያህል እነዝህ 20 ሰዎች የሚፈለጉት ግዴታ ከቦርዱ አባላት በተለየ በየቀኑ/ በየሳምንቱ ወይም በየወሩ የተለየ መዋጮዎች ለመጠየቅ ሳይሆን የተፈለገው  ስራችን ፍጥነትና ተደራሽነት እንዲኖረው  የሰው ሃይል ግድ ሆኖ ሰለተገኘ ነው

ግብዣ ከተደረገላቸው ልዩ 20 አባላት ከ 3 አባላት መስራቾች ጋር የሚኖራቸው ግንኙነትና ከሌላው የቦርድ አባላት በተለየ የሚደርስባቸው የስራ ድርሻ ምን ይመስላል ለሚለው ጥያቄ ???

1_ ከ 3 የአባላት መስራቾች ጋር ለብቻ ሀሳብ የሚለዋወጡበት ሌላ ግሩፕ ይከፈታል ።
ስብሰባ የምናደርገው በተከፈተው ግሩፕ ይሆናል
ማለት የተለያዩ አጀንዳዎች ሲኖሩ ስአት አመቻችተን በላይቭ የምንወያይ ይሆናል
አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ በአካል የምንሰበሰብበት ሁኔታ ይኖራል ኢንሻአላህ

2_ ከሌሎች አባላት በተለየ የሚኖርባቸው የስራ ድርሻ የአስቤዛ ግዢ የዝያራ ፕሮግራምና በወር አባላቱን የገንዘብ መዋቾ በደረሰ ግዜ እንደሚደርሰን የሰው ብዛት ተከፋፍሎ በመደወል ወይም በቴክስት ማስታወስ ይሆናል  ኢንሻአላህ

በዚው አጋጣሚ ሌሎች የቦርድ አባላት በወቅቱ የነየታቹትን ብር በማስገባት ሌላ ስራ የምንሰራበትን ግዜ እናንተን በማስታወስ የምናባክነውን ግዜ እንዳይባክን የበኩላችሁን ድርሻ ይወጡ ጀዛከላህ ኸይር

ለኸዕር ስራ ተሽቀዳደሙ................ ባረከላሁ ፊኩም ምንዳችሁ ሀሊቀል ከውን ከሆነው ጌታችን ዘንድ ታገኙታላችሁ

      ነገ የቂያማ ቀን በዛ ብርቱ ቀን ጋሻና መከታ ሚሆናችሁን ስራ ለመስራት ምን ያህል ዝግጁ ናችሁ ?????

👇👇👇. Add eyaregachu
https://t.me/+EyKmptdKH7lkOTlk


        
بسم الله الرحمن الرحيم
🌴🌴"የምርጦችምርጥ" 🌴🌴 አሰላሙዐለይኩም

♻ነቢዩ ሙሐመድን አላህ የነቢያት መደምደሚያ ለማድረግ አጫቸው በዚህም የትልቅ መልእክትና አደራ ተሸካሚ አደረጋቸው ።

🔷የሰውልጆች ከጨለማ ወደ ብርሃን ከመሀይምነት ወደ ዕውቀት እንዲወጡ ነቢዩ ሙሀመድን ሰለላሁ ዐለይሂ
ወሰለም በስጦታነት አበረከተላቸው።

📚የተላኩለት ዓለማም ይሳካ ዘንድም አላህ ነቢዩን ረዳ!ሰዎችእንዲቀበሏቸውም ባማሩ ስነምግባሮች አስዋባቸው በአደብም አነጻቸው ምንምእንኳ ወላጅ አልባ ሆነው ቢያድጉም! የእናትን ፍቅር ቢያጡም! የአባትን ርህራሄና ክብካቤ ባያገኙም ሁሉ በእጁ የሆነው ጌታ በሁለት ወላጆቹ መሀል ካደገ ጅል የተሻለን ጥበቃ አደረገላቸው!
ወላጆች ልጆቻቸውን አደብና ስርኣትንከሚያስተምሩት
በላቀ መልኩም አላህ ቀረጻቸው!

♻በዚህም በጊዜያቸው ከነበሩ የባለባት ልጆች ሁሉ ተሽለው ተገኙ ሁሉም ወደዳቸው፣ ሁሉም አቀረባቸው፣ ሁሉም አዘነላቸው፣አቀፋቸውም እንደ ትልቅ ሰውም አከበራቸው ፣አድገው ከትልልቅ ሰዎች ተርታ መሰለፍ ሲጀምሩም ለሀገራቸውና ህዝባቸው ትልቅን ነገር የሚያደርጉ ሰው እንደሚሆኑ በማመን ልዩ ትኩረት ሰጧቸው አብሯቸው ያደገውን መልካም ስነምግባር የበለጠ ተጠናክሮ መቀጠሉን በማየታቸውም
"አሷዲቁል አሚን" ብለው ሰየሟቸው (ፍጹም እውነተኛውና ታማኙ ) ማለታቸው ነው ይህንን ስያሜና ከፍተኛ ማዕረግ ያሰጣቸው ሁሉም የሚወደውና የሚመኘውን ግን ጥቂቶች እንጂ የማይታደሉትን አላህ የሚወደውን ኢስላማዊ ባህሪይ በመላበሳቸው ነበር፥ ሲናገሩ አይዋሹም፣ ቃላቸውን አያፈርሱም፣እንግዳንያከብራሉ፣ዝምድናን ይቀጥላሉ፣ አቅመ ደካማን በሚችሉት ሁሉ ይረዳሉ፣የተጣላን ያስታርቃሉ፣ ታላቃቸውን ያከብራሉ፣ በዕድሜ ለሚያንሳቸው ይራራሉ፣ ውለታን ይመልሳሉ፣ ጉረቤትን ይንከባከባሉ፣ ከኩራት የፀዱ ናቸው፣ የግልም ይሁን ያከባቢ ንፅህናን መጠበቅ ይወዳሉ፣ ሽቶ ያዘወትራሉ፣ የጥርስ መፋቂያ አይለያቸውም፣ነጭ ልብስን እንደሚወዱትና እንደሚጠቀሙትሁሉ :-
ልባቸውም ነጭ ፣ንፁህ ነው ።
👌የንፁህ ልብ ባለቤቶችንም ይወዳሉ፣
ከጌታቸው በቀር ማንንም አይፈሩም!ከመሆኑም ጋር ለወገናቸው ይተናነሳሉ፣ ማንንም አይበድሉም፣ የጌታቸው ድንበር ካልተጣሰ በስተቀር ለራሳቸው ክብር ብለው አይቆጡም!በአላህ መንገድ እየተፋለሙ ካልሆነ በስተቀር በእጃቸው ማንንም መተው አያውቁም፣ ፍትህን ይጠብቃሉ በዚህም እንደ ሁኔታው እራሳቸውም ላይ ይፈርዳሉ!

♻ሀቅን ከመናገር ማንንም ምንንም ፈርተው ወደ ኋላ አይሉም፣ ሰውን የሚያስቀይምና ትርፍ ንግግርን አይናገሩም፣ ንግግራቸውም አጠር ያለና ግልጽ ነው፣ ከሰዎች ጋር ሲገናኙ እንደ ደረጃቸውና እንደ ሁኔታቸው ሳይበዛ ቀልድን ይጠቀማሉ ሆኖም ግን ለቀልድ ብለው አይዋሹም! ሲስቁም የሳቃቸው ድምጽ አይሰማም፣ ለመላው ፍጡር ያዝናሉ፣ አንዲት እርግብ ካጠገባቸው ዝቅ ብላ ክንፏን እያርገበገበች ስትሽከረከር ማነው ልጇን የወሰደባት? ብለው ሲጠይቁ አብረዋቸው ከነበሩ ሰሃቦች መሀል አንዱ እኔ ነኝ ብሏቸው እንዲመልስላት አዘዋል።

🔷ህጻን ልጅ ሲስሙ ያየ አንድ ግለሰብም፥ እኔ 9 ልጆች አሉኝ ከነሱ መሀል እስከ ዛሬ የትኛውንም ስሜ አላውቅም ሲላቸው "እዝነት ከልብህ ወጥታ ከሄደች እኔ ምን ላደርግልህ እችላለሁ?!" በማለት ተችተዋል፣ ለአረጋዊያንና ጠዋሪ ለሌላቸው ሴቶች በተለየ መልኩ ያዝናሉ፣ ከሁሉም በላይ የጌታቸውን መመሪያ ለሚያክብሩ የአላህ ባሪያዎች ጌታቸው ባዘዛቸው መሰረት ልዩ እዝነትና ርህራሄ አላቸው፣

👉ለሁሉም የሚገባውን ክብር ይሰጣሉ፣ የታመመን ይጠይቃሉ፣ የሞተን ይቀብራሉ፣ ሞተው የተቀበሩ ወንድምና እህታቸውን ቀብር በየግዜው ሄደው እየዘየሩ ምህርት ይጠይቁላቸዋል፣ መስጅድ ታጸዳ የነበረች ሴት ሞታ እሳቸው ሳያውቁ ሰሃቦች ቀብረዋት በኋላ ሲሰሙ" ለምን ሳትነግሩኝ?! በማለት
"ቀብሯን አሳዩኝ" በማለት ሄደው ሰግደውባት ዱኣ አድርገዋል፣ ከሰዎች የተበረከተላቸውን ስጦታ ትንሽም ቢሆን ይቀበላሉ፣ ሲመልሱ ግን በተሻለ መልኩ ይመልሳሉ፣ ምንም የሌለው ደሃ እንኳ ቢሆን ጥሪን አክብረው ይሄዳሉ፣
ሰውን ስያገኙ ቀድመው ሰላም ይላሉ፣ ሀብታሙንም ደሃውንም ይጨብጣሉ፣ ህጻናትን ያጫውታሉ።ታፋቸው ላይ በማስቀመጥም ያቅፋሉ፣ ከሰሃቦቻቸው ጋር በመሆንም እነሱ የሚሰሩትን ስራ አብረው ይሰራሉ፣ ምግብም አብረዋቸው ይበላሉ።
💎ከእለታት አንድ ቀን አይቷቸው የማያውቅ ግለሰብ ወዳሉበት ደርሶ ከቅርበት ሲያያቸው ከነበራቸው ግርማ ሞገስ የተነሳሰውነቱ ሲንቀጠቀጥ አይተው " እራስህን አረጋጋ እኔ እኮ የአንዲት ስጋን አድርቃ እያቆየች ትበላ ከነበረች ሴት የተወለድኩ ሰው ነኝ"በማለት አረጋግተውታል፣ ከሰሃቦቻቸው ጋር ጉዞ ላይ ሳሉ በግ ማረድ ፈልገው ከነሱ መሀል አንዱ፥ እኔ አርዳለሁ ሲል ሌላኛው እኔ
እገፋለሁ እያለ ሌላኛው ደግሞ እኔ አበስላለሁ በሚልበት ሰኣት ታላቁ ሰው (ነቢዩ ሙሐመድ ሰለላሁ ዐለይሂወሰለም) እኔ ደግሞ እንጨት ለቅሜ አመጣለሁ
ብለው እራሳቸውን ዝቅ አድርገዋል!!

👌በለዚህም አላህ ዘንድ
ከፍ ብለዋል አማኞች ልብ ላይም
ውዴታቸውን ዘርተዋል !🌴

🌟የሰው ልጆች ምርጥ እንደሆኑ፥ የሩቁም የቅርቡም፣ወዳጅ ዘመዱም መስክሯል!እነሆ እኚህ ናቸው ነቢያችን እንወዳቸዋለን! እናከብራቸዋለን!
👉የሙስሊሞች አርኣያና
ተምሳሌትም እሳቸው ናቸው !

♻አላህ ሆይ፥ በፈጠርካቸው
ነገሮች ልክ ነቢዩ ሙሀመድ
ላይ ሰላትና ሰላምን አስፍን!♻

ወሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱላህ
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴 አሕመድ ኣደም 21/4/1436

https://t.me/+EyKmptdKH7lkOTlk


Forward from: እንተዋወስ
የእንተዋወስ ውድ ቤተሰቦቼ በዚሁ አጋጣሚ ላስታውሳችሁ የምፈልገው ነገር ባላችሁ ክብር ዝና እውቅና እና ገንዘብ እንዲሁም ጤና  እዳትኩራሩ
በተለይ ከናንተ ዝቅ ባለ ደረጃ ላይ ባሉ ሰዎች ላይ የበላይነት ስሜት ከማንፀባረቅ ይቆጠቡ ምክንያቱም እሄን ሁሉ ኒህማ የሰጣችሁ ጌታ መቼ እንደሚወስድባቹሁ አታቁምና ። ቁርዓን እንዲህ ይላል " በሰዎች መሀከል ቀናትን እናገለባብጣለን "

ሁሌም አመስጋኝ ባርያ ሁኑ አላህ በሰጠን ፀጋ ባመሰገንን ቁጥር እንደሚጨምርልን ነግሮናልና
Alhamdulillah ተቆጥሮ ለማያልቀው ውለታህ Alhamdulillah Alhamdulillah
ሀዛ ሚን ፈድሊ ረቢ

﴿ يَرْفَعِ اللَّهُ الَّذِينَ آمَنُوا مِنكُمْ وَالَّذِينَ أُوتُوا الْعِلْمَ دَرَجَاتٍ ۚ وَاللَّهُ بِمَا تَعْمَلُونَ خَبِيرٌ ﴾المجادلة  11 

‹‹አላህ ከናንተ እነዚያን ያመኑትንና እነዚያንም ዕውቀትን የተሰጡትን በደረጃዎች ከፍ ያደርጋል፡፡ አላህም በምትሰሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው፡፡›› አል-ሙጃዲላህ 11

ሌላው አላህ የሰጠንን ዱንያ በኛ ጥረት ልፋትና ፍጥነት እንዲሁም በኛ ብልሀት እንዳገኘን የምናወራና የምንኩራራ ባናወራም ይሄንን ስሜት በውስጣችን  የምናስብ ሰዎች ሁሌም ከምላሳችን የማጠፋ ግን አብዛኞቻችን ወደ ልብ ዘልቆ ተፅዕኖ እንዲፈጥር ያልተጠቀምንበት አንድ አዝካር ላስታውሳቹ...


(لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ)        
{ሀይልም ብልሀትም የለም በአላህ ቢሆን እንጂ}

አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197


https://t.me/+EyKmptdKH7lkOTlk


Forward from: ወላሂ ከአላህ ርቆ ደስታ የለም
                        እንተዋወስ
የ Group አላማው በአላህ ፍቃድ ከ ግሩፑ በሚሰበሰበው ብር አስቤዛ በመግዛት ከ ግሩፑ ከተወከሉ 5 ሰዎች ጋር
በመሆን እንዲሁም ከግሩፑ አባላት  መሄድ ከሚፈልጉ ሰዎች ጋር አንድላይ በመሆን
የተቸገሩትን በቋሚነት ለመዘየር ታስቦ ነው።

ግሩፑ የተመሰረተው ከ A/A .betel MK እንፃ ተከራዮች ነው። በቀን 10/3/2016

በቋሚነት አባል መሆን ምትፈልጉ አቅማችን ይችላል የምትሉ ተመዝግባቹ አባሉን መቀላቀል ትችላላችሁ

አባል ለመሆን ከወሰኑ ከእናንተ ሚጠበቀው ስም እና ስልክ ቁጥር ነው ከዛ በኔነት ስሜት ወሩ ሲደርስ ደውለን ስናስታውሶት ግሩፕ ላይ በተለቀቀው  አካውንት ላይ በየወሩ ከ #50ብር እሰከ #300ብር
አቅማቹ በቻለው  ማስገባት ነው።

  ከዛ የሰጣችሁን ብር ምን ላይ ዋለ ሚለውን በዚህ ግሩፕ ላይ መከታተል ግዜ ያላቹ መቶ በአካል ማነጋገር ምትፈልጉ ሰዎች አድራሻችን ቤተል ከቢጫ ፎቅ ፊት ለፊት ኤም ኬ(MK) እንፃ ያገኙናል

#ለመመዝገብ በውስጥ #ስም #ቁጥር እና #አድራሻ ያስመዝግቡ
ጀዛከላህ ኸይር
👇 Username
@BedrAreb_1


Account Ngd Bank
Bedr Areb Awol
1000271393486

ለበለጠ መረጃ
0944732598
0900579410  ይደውሉ

ሁላችንም  #add በማድረግ ሌሎችንም የአጅሩ ተካፉይ እናድርግ ...👇

Ye group Link 👇
https://t.me/+EyKmptdKH7lkOTlk


Forward from: አቡ ሙስዐብ ጅልባብ
اسلم عليكم ورحمة الله وبركاته

አስደሳች ብስራት 

ውድና የተከበራቹ ደንበኞቻችን እነሆ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ጅልባብ እና ኒቃብ በሁሉም ዲዛይን የተሟላ ሳይዝ ገብቶዋል

የዱባይ አባያ ተካፋች እና ዝግ

👍ጥራት ውበት እና ተመጣጣኝ ዋጋ👌
                    ኑ
ጐብኙን  አቡ ሙስዐብ ጅልባብ ይለያል

             ለበለጠ መረጃ
            0944732598
   📞    0949676768
            0900579410 ይደውሉ

የቴሌ ግራም ቻናላችንን join ማድረግ አይርሱ

Join 👇👇👇👇👍
https://t.me/joinchat/AAAAAEzHv1Zd-fDWUUkDww


Forward from: እንተዋወስ #ንባብ
♨ለአኼራችን ምን ሰራን❓

🔹ወደ ዱኒያ ስንመጣና ስንወለድ ሁላችንም እኩል ነን!
☞ የንጉስም ይሁን የደሀ ልጅ ራቁታቸውንና ባዶ እጃቸውን ነው የሚወለዱት፣ ከዚች ምድር ስንወጣና ስንሞትም ቀብር የምንገባው ሁላችንም ባዶ እጃችን ነው!

🔸የሰው ልጅን ከፍም ይሁን ዝቅ የሚያደርገው ለክብርም ይሁን ለውርደት የሚዳርገው ስራው ነው❗
🔹የቂያማ ቀንም የሚተሳሰበን እውነተኛውና ሁሉን አዋቂው አላህ
ብቻ ነው! ሒሳብና ምርመራው እንዳለቀም በአትክልቶችና በወራጅ ወንዞች የተሞላችዋ ጀነት ወይም በመከራና በካቴና የተሞላቸዋ የጀሀነም እሳት ናቸው ያሉት!
👉ሞት ሳይቀድመን በፊት
ከሁለቱ መመለሻዎች የቱን እንደምንፈልግ ከወዲሁ ወስነን መንገዱን እንያዝ!

⏱ጊዜው ካለፈና ህይወት በከንቱ ከተቃጠለ በኋላ ቁጭት አይጠቅምም!

🔊የአላህ ባሮች ሆይ:-
ቀንና ሌሊት በእኛ ላይ ስራቸውን እየሰሩ ነው ከዱኒያ እያራቁን ወደ አኼራ እያስጠጉን ነው!

📥እያንዳንዱ ቀንም
የሰራነውን ስራ ይዞ እየሄደ ነው!

💥የቂያም ቀን ሊመሰክርብን እንጂ ዳግም አናገኘውም!
ባለፈው ዓመት፣ ወር፣ ሳምንትና ቀን ለአኼራዬ ምን ሰራሁ?! እያልን እራሳችንን እንገምግም!

⛔ዱኒያና ብልጭልጮቿ አያታሉን ሁሉምን ነገር ነገ ጥለነው መሄዳችን አይቀርምና!!!

✍ኡስታዝ አሕመድ ኣደም
15/5/1438 ዓ-ሂ
https://t.me/+nF1JbLPVs88zMGVk




Forward from: NESIHA TV ነሲሓ ቲቪ
1‐ «አል‐ዐቂደቱ አል‐ዋሲጢያህ»
(የዐቂዳ ትምህርት)
በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ

ዘወትር ሰኞ ፤ እሮብና ጁሙዓ
🕔 ምሽት 02፡30 ጀምሮ በድጋሚ ጧት 12፡00 ጀምሮ

2. «ተስሪፍ አል‐ዒዝዚ»
(የዐረብኛ ሶርፍ ትምህርት)
በሸይኽ ሙሐመድ ኢድሪስ

ማክሰኞ ፤ ሀሙስና ቅዳሜ
🕔 ምሽት 02፡30 ጀምሮ በድጋሚ ጧት 12፡00 ጀምሮ

@nesihatv






የጀነት ቁልፍ የሆነችዋን ላኢላሀ ኢለላህ አሕባሾች ምን ብሎ ነዉ የሚተረጉሙት?


https://t.me/+xBNi3Or3YoI4N2Y0





20 last posts shown.