Forward from: ወላሂ ከአላህ ርቆ ደስታ የለም
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
ይህን ያውቁ ኖሯል
ከተመሰረተ አጭር ጊዜ ስለሆነው የእንተዋወስ የበጎ አድራጎት ማህበር ???
ጉዳዩ እዲህ ነው በአጭሩ ላውጋችሁ
በሃገራችን በርካታ ምክንያተቶች የተነሳ እንደሚታወቀው በማህበረሰቡ ከጊዜ ወደ ጊዜ የሁሉንም ቤት እያንኳኳ ያለውን የኑሮው ዋጋ ግሽበት የብዙዎቻችንን የለት ጉርስ ያሳጣና ከፊል ማህበረሰባችንን ለጎዳና እየዳረገ ባለንበት በዚህ ከባድ ወቅት ።እስቲ አንዳችን ለአንዳችን ያለንን ከምንበላውና ከምንጠጣው አካፍለን እረዳት አጋዥ እንሁን በሚል አላማ በተወሰኑ ወንድምና እህቶች
ስራው የተጀመረ ሲሆን የስሙንም ስያሜ እንተዋወስ ብለን ሰይመነዋል።
ችግሩ ዘርፈ ብዙ ከመሆኑ አንፃር በእኛ ብቻ የሚቀረፍ ባለመሆኑ እናንተም በዚህ የበጎ ስራ ላይ የበክሎን አስተዋፅኦ ያደርጉ ዘንድ የእንተዋወስ በጎ አድራጎት ማህበር ጥሪ እያደረገ ይገኛል ለጥሪው ያሎትን በጎ ምላሽ እንዲሁም ሀሳብና ጥያቄ ከታች ባለው ስልክ ያስቀምጡልን እናመሰግናለን
❤እኛ እያለን ወገን አይራብም❤
🌿ኢንሻአላህ 🌿
❤️አጋርነትዎን በተግባር ያረጋግጡ ♥️
በእንተዋወስ በጎ አድራጎት ማህበር አማካኝነት አጋዥና ረዳት ለሚፈልጉ ወገኖቻችን አጋዥና ረዳት እንሁን ።
በአይነት መነየት ለምትፈልጉ የሚያስፈልጉን ግብዓቶች
ዘይት ፣ጤፍ፣ መኮሮኒ፣ ሩዝ እና ምስር ወዘተ...
የአንድ የቤተሰብ ወጪ እኔ እሸፍናለው ያለ አላህ ከሰጣቹ ሲሳይ ላይ 2500 ብር መለገስ ነው።
እናንተ ካላችሁ ለተቸገረ ስትረዱ አላህ እናንተን ለመርዳት ቃል ገብቷል ።
ንግድ ባንክ 1000594529727
BEDR AREB &FAIZA KEDIR & SEMRA SHAM
ለበለጠ መረጃ
0944732598
0949676768 ይደውሉልን
https://t.me/+EyKmptdKH7lkOTlk