የጋና ጤና ባለሞያዎች ለ3 ወር ከታክስ ነፃ ሆኑ!
የጋና ፕሬዝዳንት ናና አኩፎ አዶ የኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] ሕሙማንን የሚንከባከቡ እንዲሁም የቫይረሱን ስርጭት ለመግታት ጦርነቱን ከፊት መስመር ሆነው ለሚመሩት የጤና ባለሙያዎች ወርሃዊ ደሞዛቸው ላይ #ጭማሪ እንደሚኖር ግልፀዋል። በተጨማሪ በጋና ውስጥ ያሉ ሁሉም ጤና ሰራተኞች ለሶስት (3) ወራት ከታክስ ነጻ እንደሚሆኑ አስታውቀዋል
@dwamharic_news