በግልጥ የአጋ-ን-ንት ልምምድ ያላቸውን ሰዎች በዚህ መንገድ ለገንዘብ ማግኛ ብቻ መጠቀም ለቅድስና ከመትጋት ይልቅ ገንዘብን መውደድ ያሳያል። ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ እንደ ተናገርነው፣ አጥማቂዎች በሚይዙት መስቀልና መቁጠሪያ በጥንቁልና አስደግመው የሰዎችን ልብ ያሳውራሉ የሚለውን ማስታወስ እንወዳለን። በመቁጠሪያ አስደግመው ሰዎችን ወደ ጨለማ ከሚልኩ አጥማቂያን ተጠበቁ!
ወንጌልና የኢየሱስ መንፈስ ብቻ ሰዎችን ከጨለማና ከአጋንንት እስራት ይፈታል፤ ይፈውሳል። አሜን።
ወንጌልና የኢየሱስ መንፈስ ብቻ ሰዎችን ከጨለማና ከአጋንንት እስራት ይፈታል፤ ይፈውሳል። አሜን።