ፕሮፌቲክ ዕራት ግብር ደጋሹ "ዘራፊ"!
በዚህ ዓመት መግቢያ ላይ አብያተ ክርስቲያናት በተጠሩበት ስብሰባ ላይ ይህ ሰው ተገኘ። የስብሰባው ዓላማ ገንዘብ ማሰባሰብ ነበርና፣ ብዙዎቹ የአብያተ ክርስቲያናት መሪዎች ከ5-10ሺ ብር ቃል ሲገቡ፣ ይህ ሰው ግን አርፍዶ ገብቶ ብዙም ሳይቆይ፣ 100ሺ ሰጥቻለኹ አለና ወጥቶ ሄደ። እየተሳቀቁ ቃል ይገቡ የነበሩ መሪዎች አሳዘኑኝ። ለአንድ ወንድሜ ይህን ሳጫውተው፣ "በቃ፤ የሰጠውን ሊቀበል ነው የወጣው" አለኝ። ልክ ነበር!
በርግጥ "የነጠጠ ድኻ ባለባት ምድር ላይ" አንድ ዕራት "5ሚሊየን" የተሸጠ ዕለት፣ እኔን የዕራት ነገር በቅቶኛል። የሐ*ሰት አገልጋዮች ክፉ ምሳሌ በመከተል አቻ የላቸውም። ይኸው "ግብር ጥሎ"፣ ቀረጥ ሊቀርጥ ደረሰ ደገሰ። በኪሳችሁ ላይ እንዲ*ቦጠ*ቡጥ የፈቀዳችኹለት ሂዱ፤ ኢየሱስን በማይጠፋ ፍቅር የምትወድዱ ግን ተጠንቀቁ!
የቴሌግራም አድራሻ - https://t.me/ebenezertek