“ቀናት ይሄዳሉ፤ አይቆሙም። እኛም ሳናስበው ከአንድ ቀን ወደ ሌላ እየተሻገርን ነው። ሕይወትም በኪሷ ብዙ ነገሮችን ይዛ ትጓዛለች፤ አንዱ መልካም፣ ሌላው መጥፎ ሊሆን ይችላል።
አንዳንዴ ከጤና እስከ ሀብት ማጣት፣ ከደስታ እስከ ሀዘን፣ ከስኬት እስከ ፈተና ድረስ በፍጹም ያላሰብነው ነገር ሊገጥመን ይችላል። ስለዚህ ለደጉም ሆነ ለክፉው በሥነ-ልቦና መዘጋጀት ግድ ይለናል። ዛሬ ያለንበት ሁኔታ ሁሌም እንደሚቀጥል ማሰብ የለብንም፤ ሕይወት ተለዋዋጭ ናት።
ከሁሉም በላይ ግን ኢማናችንን እንዳንከስር እንጠንቀቅ። ከኢማን በስተቀር የምናጣው ኪሳራ ሁሉ በአንፃራዊነት ትንሽ ነው። ሀብት ሊመለስ ይችላል፣ ጤናም ሊታደስ ይችላል፣ የጠፋ ነገርም በሌላ ሊተካ ይችላል፤ ነገር ግን ከአላህ ጋር ያለንን ግንኙነት ማጣት ከሁሉም ትልቁ ኪሳራ ነው።

ᏃᗩᏦᏆᖇ’Official Channel”