Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ከወደ ታይላንድ አንድ አስቂኝ ክስተት እንንገራችሁ ድመቷ ፓርክ ተደርጎ ከቆመ ሞተር ሳይክል ላይ በመንጠላጠል ታሽጎ የተቀመጠን አሳ በመስረቋ ፖሊስ በካሜራ በማየቱ ድመቷን ለእስር ዳርጓታል፡፡
ተንቀሳቃሽ ምስሉን እንጋብዛችሁ ዘና በሉበት! 😄😄😄😄
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
ተንቀሳቃሽ ምስሉን እንጋብዛችሁ ዘና በሉበት! 😄😄😄😄
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews