❇️በዝቅተኛ ቅድመ ክፍያ የብድር አገልግሎት በማመቻቸት በአጭር ጊዜ ወደ ውጭ ሃገር እንልካችኃለን በሚሉ ድርጅቶች ገንዘባቸዉን እንደተበሉ የኢቤስ አዲስ ነገር ያነጋገራቸው ግለሰቦች ገልጸዋል።
❇️ድርጅቶቹ ገንዘባችንን ከተቀበሉን በኋላ የአድራሻ ለዉጥ በማድረግ የውሃ ሽታ ሆነው ይሰወራሉ የሚሉት ግለሰቦቹ ከ80 ሺህ እስከ 3 መቶ ሺህ ብር ድረስ መዘረፋቸዉን ነው የገለጹት።
❇️ቅሬታቸውን ለኢቢኤስ አዲስ ነገር ያቀረቡትን ግለሰቦች ጥያቄያቸውን ይዘን ጉዳዮ በቀጥታ የሚመለከተውን የኢፌድሪ ስራና ክህሎት ሚኒስቴርን ጠይቀን የሰጡትን ምላሽ አካተን ዛሬ ምሽት 1፡30 በሚኖረን ዜና መጽሔት በዝርዝር እንቃኘዋለን፡፡
ቀጠሩዋችሁን ከኢቤኤስ አዲስ ነገር ጋር ያድርጉ!
ዜና አዲስ ነገር ነው! አዲስ ነገርም ዜና ነው፡፡
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews