⚽️የአርሰናል የፊት መስመር ተጨዋች ቡካዩ ሳካ የቀዶ ጥገና ማድረጉን አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ከኢፕስዊች ድል ቡሀላ ተናግረዋል ።
⚽️ሳካ ቀዶ ጥገና አድርጓል ጤንነቱ ጥሩ እንደሚሆን አስባለው ነገርግን ለበርካታ ሳምንታት ከሜዳ ያርቀዋል።“ ሲሉ ሚኬል አርቴታ ተናግረዋል።
⚽️ቡካዩ ሳካ ቢያንስ ከሁለት እስከ ሶስት ወራት ከሜዳ ይርቃል ብለው እንደሚያስብ የገለፀው አርቴታ የሱን ክፍተት ለመተካት በጃንዋሪ የዝውውር መስኮት ወደገብያ ሊወጡ ይችላሉ ተብለው ቢጠየቁም በዝምታ አልፈውታል
⚽️ቡካዩ ሳካ በፕሪሚየር ሊጉ ና ቻምፒየንስ ሊጉ እስከ አስራ ስድስት የሚደርሱ ጨዋታዎች ሊያመልጡት እንደሚችሉ ተነግሯል።
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews