ተጀመረ!!
እንኳን ለ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ!!
ጣቢያችን ኢቢኤስ ቴሌቪዥን የዘንድሮው የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለተማሪዎች፣ለመምህራን፣ለወላጆች እና በዚሁ ዘርፍ ለተሰማሩ ባለ ድርሻ አካላት በሙሉ ዓመቱ በስኬት የታጀበ እንዲሆንልዎ መልካም ምኞቱን ከወዲሁ ለመግለፅ ይወዳል።
#EBS
#EBSTVNEWS
https://t.me/ebstvnews