የእሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የከተራና የጥምቀት በዓላት ያለምንም አደጋ ክስተት በሰላም መጠናቀቃቸውን አስታውቋል።
ኮሚሽኑ እንደገለፀው በዓላቱ ያለምንም የአደጋ ክስተት ተከብረው እንዲያልፉ ለማድረግ ከሃይማኖት አባቶችና ከበዓሉ አስተባባሪዎች እንዲሁም ከተለያዩ መገናኛ ብዙኃን ጋር በመሆን ህብተሰቡ ለአደጋ የሚያጋልጡ አሰራሮችን ተገንዝቦ አስፈላጊዉን ጥንቃቄ እንዲያደርግ መልዕክቶችን ሲያስተላልፍ መቆየቱ አስተዋፆ ማበርከቱን ነው ያስታወቀው።
ህብረተሰቡም የተላለፉ የጥንቃቄ መልዕክቶችን ተግባራዊ በማድረጉና መገናኛ ብዙኃኑ ደግሞ የጥንቃቄ መልዕክቶቹን ለህዝቡ እንዲደርሱ ላደረጉት አስተዋጾ ኮሚሽን መሥሪያ ቤቱ ምስጋናዉን አቅርቧል።
በበዓላቱ ወቅት የተወሰዱ የጥንቃቄ እርምጃዎች በመደበኛና በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎችም ተጠናክረዉ መቀጠል እንደሚገባቸዉ ኮሚሽኑ ጥሪውን ማቅረቡን ከእሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ማህበራዊ ትስስር ገፅ ተመልክተናል።
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews