የጥር 12 አበይት የዓለም ዜናዎች !
* ዶናልድ ትራምፕ 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት በመሆን ስልጣናቸውን ሲረከቡ ትራምፕ በርካታዎቹን የባይደን ዘመን ህጎችን በመሻር በርካታ አዳዲስ ህጎች ላይ ፊርማቸውን ያኖራሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ተነገረ ።
* የሮማ ቤተክርስቲያን ፓፕ ፍራንሲስ ትራምፕ በአሜሪካ ያሉ ህገወጥ ስደተኞችን ለማስወጣት የያዙት እቅድ ተገቢነት የለውም ሲሉ ተቹ ::
* ሩሲያ በዩክሬን መዲና ኪቭ በፈፀመችው ከባድ የአየር ጥቃት በትንሹ 3 ሰዎች መገደላቸውን የዩክሬን ባለስልጣናት ተናገሩ ::
* የየመኑ የሁቲ አማፂ ቡድን የእስራኤል እና የሀማስ ተኩስ አቁም ስምምነት መተግበር መጀመሩን ተከትሎ በእስራኤል የጦር መርከቦች ላይ ጥቃት እንደሚፈጽም አስታወቀ ::
* 35 ሰዎች በመኪና አደጋ እንዲሞቱ ያደረገ አንድ ሾፌር በሞት እንዲቀጣ መወሰኗን ይፋ አደረገች ።
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews