የኢቢኤስ አዲስ ነገር ዲጂታል ሚዲያ የጥር 22 ቀን 2017 ዓ.ም የምሽት 1፡00 ሰዓት የሀገር ውስጥ ዋና ዋና ዜናዎች፡_
🇺🇸አሜሪካ ለኤች አይ ቪ ቫይረስ ህክምና የምትሰጠውን ድጋፍ እንደምትቀጥል ገለፀች፡፡
❇️የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰላምና ጸጥታ ቢሮ በህገወጥ ንግድ ላይ ተሰማርተው በነበሩና ያለደረሰኝ ሲገበያዩ ነበር ባላቸው ከ1ሺ 700 በላይ በሚሆኑ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን ገለጸ፡፡
❇️በቋንቋ ጉዳይ ከህገመንግስቱ ጋር ይጋጫል የተባለው የአጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ዛሬ በህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ፀደቀ፡፡
🇪🇹🛩ዘ አፍሪካ ሪፖርት ይዞት በወጣው መረጃ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በፈረንጆቹ 2024 ከአፍሪካ ብቸኛው የቦይንግ ምርት በመግዛት ድርጅቱ ከደረሰበት ኪሳራ እየታደገው እንደሆነ ገለጸ፡፡
👨⚕️👩⚕️በሐኪሞች ላይ እየተፈጸሙ ናቸው የተባሉ ችግሮች ላይ የሚመክር ጉባኤ በመጭው ወር የካቲት ያካሄዳል ተባለ፡፡
👉በአማራ ክልል ባለው የጸጥታ ችግር ሳቢያ ከ4 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ መሆናቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገለጸ፡፡
“ዜና አዲስ ነገር ነው! አዲስ ነገርም ዜና ነው!"
ያማረ ምሽት ተመኘንላችሁ !
ትክክለኛውን የኢቢኤስ አዲስ ነገር የቴሌግራም ገፅ ለመወዳጀት ተከታዩን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ👉
https://t.me/ebstvnews
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN