የጥር 23 አበይት የ አለም ዜናዎች !
🇺🇸 የብሪክስ ሀገራት የአሜሪካ ዶላርን ለመተካት የሚሰሩ ከሆነ በሀገራቱ ላይ 1መቶ ፐርሰንት ቀረጥ ሊጣልባቸው እንደሚችል የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ትራምፕ አስጠነቀቁ ።
🇺🇸 የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ትራምፕ በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እና በሩዋንዳ መካከል ከሰሞኑ የተባባሰው ፍጥጫ አሳሳቢ ነው ሲሉ ተናገሩ ::
🇭🇺 የአውሮፓ ኅብረት በሩሲያ ላይ የጣለውን ማዕቀብ እንዲያነሳ ሀንጋሪ ጠየቀች ።
🇮🇹 አውሮፓዊቷ ጣሊያን በአለም መነጋገሪያ በሆነው የቻይናው የሰው ሰራሽ አስተዋሎት መተግበሪያ ዲፕ ሲክ ላይ እገዳ ጣለች ::
🇨🇩 የ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሀገሬ ሉአላዊ ግዛት በሩዋንዳ ተወሮብኛል ሲል ከሰሰ ።
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews