በየሁለት ዓመቱ ፈተና ወስደው እንዲመረጡ ባስቀመጠው መመርያ መሰረት ምዝገባ ላከናወኑ ኮሚሽነሮች የፅሑፍ፣ የቴክኖሎጂ እና ቃለ መጠይቅን ያካተተ ፈተና በዛሬው ዕለት ተሰጥቷል።
በአጠቃላይ 7 ኮሚሽነሮች ፈተናውን የወሰዱ ሲሆን በወንዶች ሁለት በሴቶች ሁለት በድምሩ አራት ኮሚሽነሮች ማለፍ ችለዋል።
በዚህም በወንዶች ልዑልሰገድ በጋሻው እና ሰሎሞን ገብረሥላሴ ፈተናውን ሲያልፉ በሴቶች ጌራወርቅ ከተማ እና ተስፋነሽ ወረታ በተመሳሳይ አመርቂ ውጤት አምጥተው ተመርጠዋል።
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews