ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አህመድ የካቲት 23 ቀን 2017 የሚከበረውን የ129ኛው የዐድዋ ድል በዓል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ብለዋል !!
በዚህ መልዕክትታቸውም
👉 የዐድዋ ጦርነት ለሰላምና ለጦርነት በሚዋጉ ኃይሎች መካከል የተደረገ ጦርነት መሆኑንና የዐድዋ ድል ለሰው ልጅ ሉላዊ ዕሴቶች ያለንን ዋጋ ያሳየንበት ነው በማለት ገልፀዋል።
👉 በምርኮኛ አያያዛችን፣ ከተዋጉን ጋር መልሰን ለሰላማዊ ውይይት በመቀመጣችን፣ ለዘላቂ ሰላም በመሥራታችን፣
እናቶቻችንንና አባቶቻችንን በድል አድራጊነታቸው ብቻ ሳይሆን ለሰው ልጅ ዕሴቶች በከፈሉት ዋጋ እናመሰግናቸዋለን በማለትም ምስጋናቸውን አድርሰዋል።
የመልዕክታቸው ሙሉ ቃል እነሆ✍️