በወንዶቹ ታደሰ ታከለ 2:03.23 በሆነ ጊዜ ቀዳሚ ሆኖ ሲገባ ደሬሳ ገለታ 2:03.51 በሆነ ሰዓት ኬንያዊውን ቪንሰንት ኪፕኬሞይን 2:04.00 በማስከተል በሁለተኛነት አጠናቅቋል። ሌላኛው ኢትዮጵያዊ ሙሉጌታ ኡማ በ2:05.46 በአምስተኛነት ጨርሷል።
በሴቶቹ ለአሸናፊነቱ ቅድሚያ ግምት አግኝታ የነበረችው ሱቱሜ አሰፋ እንደተጠበቀችው አሸንፋለች ርቀቱን ለመጨረስ የፈጀባት ጊዜም 2:16.31 ነው። ኬንያዊቷ ዊንፍሪዳህ ሞራ (2:16.56) እና ሌላኛዋ ኢትዮጵያዊት ሀዊ ፈይሳ (2:17.00) ደግሞ ተከትለዋት ገብተዋል። ጎይቶቶም ገ/ስላሴ (2:20.25) እና ደጊቱ አዝመራው (2:20.26) 7ኛ እና 8ኛ ሆነው ጨርሰዋል።
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews