የመጋቢት 1 የከሰአት ዓበይት የዓለም ዜናዎች ።
🎯የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ከ 6 ሳምንታት ግምገማ በዃላ አሜሪካ 83 በመቶ የሚሆነውን የአሜሪካ ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት ፕሮግራሞችን መሰረዟን ተናገሩ።
🎯በ ጀርመን በሺዎች የሚቆጠሩ ሰራተኞች በመቱት የስራ ማቆም አድማ በመላ ሀገሪቱ በረራዎች መቆማቸዉ ተነገረ።
🎯ቻይና ከካናዳ በሚገቡ ምርቶች ላይ እስከ 100% ቀረጥ እንደምትጥል አሳወቀች።
🎯የ ደቡብ ኮሪያ እና አሜሪካ ወታደራዊ ልምምድ ተከትሎ ሰሜን ኮሪያ የባለስቲክ ሚሳኤል ተኮሰች።
🎯የፈረንሳይ ወታደሮች ከምእራብ አፍሪካዊቷ ሴኔጋል መውጣት መጀመራቸዉ ተዘገበ።
🎯 የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ መንግሥት በምስራቃዊ ክፍል ያሉ ሶስት የአማጺ አመራሮችን በቁጥጥር ስር ለማዋል ጥቆማ ለሚሰጥ የ5 ሚሊዮን ዶላር ወሮታ እንደሚከፍል አስታወቀ ።
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews