⚽️በ2025 የአፍሪካ ከ20 ዓመት በታች የሴካፋ ዞን ማጣሪያ እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ወጣት ብሔራዊ ቡድን ዛሬ በ10 ሰዓት በአዛም ኮምፕሌክስ ስቴዲየም የመጨረሻ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታውን ከቡሩንዲ ጋር ያከናውናል፡፡
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድኑ በትላንትናው ዕለት በኬኤምሲ ስታድየም ሁሉም የቡድኑ አባላት በተገኙበት ልምምዱን መሥራቱ የተነገረ ሲሆን ብሔራዊ ቡድኑ ከኡጋንዳ እና ደቡብ ሱዳን ጋር ያደረጋቸውን ጨዋታዎች በመሸነፉ ከምድቡ በአራት የግብ እዳ አራተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል፡፡
ኢትዮጵያ በምትገኝበት ምድብ የሚገኙት ኡጋንዳ እና ደቡብ ሱዳንም በተመሳሳይ ዛሬ በ10 ሰዓት ጨዋታቸውን በኬኤም ሲ ስቴዲየም ሲያደርጉ ከምድቡ ኡጋንዳ በስድስት ነጥብ ወደ ግማሽ ፍጻሜው ማለፏን አረጋግጣለች፡፡
#EBS
#EBSTVNEWS
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnew
#EBS_SPORTS