ባለፈው 2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ ከ8,800 በላይ የሳይበር ጥቃቶች መሰንዘራቸውን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር አስታወቀ።
አስተዳደሩ ይህ የተነገረው በዛሬው ዕለት በተካሄደው 5ኛው አገር ዓቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር ማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓት ላይ ሲሆን መርኃ ግብሩ ከጥቅምት 1-30/2017 ለአንድ ወር ጊዜ በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚከበር ነው የተገለፀው።
በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ትዕግስት ሀሚድ በአገሪቱ በተለይም ቁልፍ የመሠረተ ልማት በሚያስተዳድሩ ተቋማት ላይ የሚቃጣ የሳይበር ጥቃት ከዓመት ዓመት እየተወሳሰበና ቁጥሩ እየጨመረ መጥቷል ብለዋል።
#EBS
#EBSTVNEWS
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnew