⚽️ላለፉት 12 ዓመታት የማንችስተር ሲቲ የእግር ኳስ ዳይሬክተር ሆነው ሲያገለግሉ የቆዩት ቴክሲኪ ቤግሪስቲያን በውድድር ዓመቱ መጨረሻ ከዉኃ ሰማያዊዎቹ ጋር እንደሚለያዩ ይፋ ማድረጋቸው ይታወቃል፡፡
ይህንን ተከትሎ የተለያዩ ሰዎች ቦታውን ይይዛሉ በሚል ከሲቲ ጋር ሥማቸው አብሮ ሲነሳ ቢቆይም የስፖርቲንግ ሊዝበኑ ዳይሬክተር ሁጎ ቪያና አዲሱ የማንችስተር ሲቲ ኃላፊ ሆነው ለማገልገል ከስምምነት መደረሱ ተነግሯል፡፡
#EBS
#EBSTVNEWS
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnew
ይህንን ተከትሎ የተለያዩ ሰዎች ቦታውን ይይዛሉ በሚል ከሲቲ ጋር ሥማቸው አብሮ ሲነሳ ቢቆይም የስፖርቲንግ ሊዝበኑ ዳይሬክተር ሁጎ ቪያና አዲሱ የማንችስተር ሲቲ ኃላፊ ሆነው ለማገልገል ከስምምነት መደረሱ ተነግሯል፡፡
#EBS
#EBSTVNEWS
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnew