"ቦሌ አካባቢ ያለው የፀጉር ቁርጥ ዋጋ... ንቅለ ተከላ በይው"🤣🤣//የቤተሰብ ጨዋታ// Se 24 ep 28
የቤተሰብ ጨዋታ ቤተሰቦች ጥሩ ሳቅን እየሳቁ ለመሸለም እየጓጉ፣ ጥያቄዎችን እየመለሱ የሚጫወቱበት በነፃነት ወርቅነህ የማይጠገቡ ድንገቴ ቀልዶች ፈታ የሚሉበት ዘወትር ማክሰኞና አርብ የሚቀርብ ተወዳጅ ፕሮግራም ነው።
The "Yebetseb Chewata" program is a family game where families can play while having a good laugh, eager to be rewarded, and answering questions. It's a favorite th...