"ጥርግ አድርጌ ነው የበላውት " /ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር/
ዘወትር እሮብ ምሽት በሼፍ ሄኖክ ዘሪሁን አቅራቢነት እንዲሁም በተመረጡ እና ስመጥር በሆኑ ሼፎች እየተዳኘ ምርጥ ገበታ የማዘጋጀት ውድድር ዛሬም የሬስቶራንት ባለቤት ለመሆን በሚደረገው ወድድር ወደ ምርጥ 27 ተወዳዳሪዎች ወስጥ ለመግባት ሼፍ መአዛ፣ ሼፍ ሱራፌል እና ሼፍ የሺእመቤት መወዳደራቸውን፤ ወድድሩም በሼፍ ማቴያስ፤ በሼፍ ሄኖክ እና በሼፍ ሊያ ተዳኝቷል።
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : https:/...