"ዛሬ ማን ያሸንፋል ሳይሆን ማን ይሸነፋል ነው የሚመስለው"🤣🤣 //ማን ያሸንፋል?//
ዘወትር ሰኞ በዘወትር አቅራቢነት የሚቀርበው ማን ያሸንፋል ዛሬም እንደተለመደው በኮሜዲያን ናትናኤል አብረሃም እና በኮሜዲያን ናሆም በየነ መካከል እንዲሁም ከቡድን አጋሮቻቸው ጋር በመሆን አዝናኝ እና አስቂኝ ፍልሚያ አድርገዋል፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : https://live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በአጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: https://li...