በአዲስ አበባ የንግድ ተቋማት እስከ ምሽቱ 3 ሰዓት ከ30 አገልግሎት እንዲሰጡ ተባለ፡፡ በተለይም የኮሪደር ልማት ባለባቸው አካባቢዎች የንግድ ተቋማት እስከ ምሽቱ 3 ሰዓት ከ30 አገልግሎት እንዲሰጡ የከተማ አስተዳደሩ ካቢኔ መወሰኑን ገልጸዋል። እንዲሁም የመንግሥት እና የግል ትራንስፖርት አገልግሎት እስከ ምሽቱ 4 ሰዓት አገልግሎት የሚሰጡም ይሆናል፡፡
እነዚህንና ሌሎች አጫጭር መረጃዎችን ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ
https://youtu.be/7gojnIyN7pE
እነዚህንና ሌሎች አጫጭር መረጃዎችን ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ
https://youtu.be/7gojnIyN7pE