የጥር ወር በኢትዮጵያ የጉብኝት እንቅስቃሴ የሚነቃቃበት ወቅት ነው፡፡ የሀገር ውስጥና የውጭ ጎብኝዎች በብዛት የሚንቀሳቀሱብት ጊዜ ነው፡፡ በዚህም በተለያዩ የቢዝነስ እንቅስቃሴ ላይ የሚገኙ ሴክተሮች ተጠቃሚ ይሆናል፡፡ ይህንን አጋጣሚ እንደአንድ የቢዝነስ አማራጭና ወቅት የሚጠባበቁም አሉ፡፡ ነገር ግን የበዓል ወቅት የቱሪዝም እንቅስቃሴን የተሻለ የገቢና የቢዝነስ አማራጭ ማድረግ ላይ ውስንነት ይስተዋላል፤ ከዚህም ባለፈ በጥናት የተደገፈ የቱሪዝም እንቅስቃሴ መረጃ ሲቀርብ አይታይም፡፡ በእዚህና ሌሎች ሊሰሩ ስለሚገባቸው ጉዳዮች ከቱሪዝም ሚኒስትር ደኤታ ዶ/ር እንደገና አበባ ጋር ቆይታ አድርገናል፡፡
ዝርዝሩን ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ
https://youtu.be/8Bpq5WDfINM
ዝርዝሩን ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ
https://youtu.be/8Bpq5WDfINM