የጥር ወር በኢትዮጵያ የጉብኝት እንቅስቃሴ የሚነቃቃበት ወቅት ነው፡፡ የሀገር ውስጥና የውጭ ጎብኝዎች በብዛት የሚንቀሳቀሱብት ጊዜ ነው፡፡ በዚህም በተለያዩ የቢዝነስ እንቅስቃሴ ላይ የሚገኙ ሴክተሮች ተጠቃሚ ይሆናል፡፡
ይህንን አጋጣሚ እንደአንድ የቢዝነስ አማራጭና ወቅት የሚጠባበቁም አሉ፡፡ በተለይም ሆቴሎች፣አልባሳትና ጌጣጌጥ ቤቶች ሰፊ ዝግጅት ያደርጋሉ።
ዝርዝሩን ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ
https://youtu.be/z7T6EzwzSKY
ይህንን አጋጣሚ እንደአንድ የቢዝነስ አማራጭና ወቅት የሚጠባበቁም አሉ፡፡ በተለይም ሆቴሎች፣አልባሳትና ጌጣጌጥ ቤቶች ሰፊ ዝግጅት ያደርጋሉ።
ዝርዝሩን ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ
https://youtu.be/z7T6EzwzSKY