በብልሽት ምክንያት የተቋረጠ የኃይል አቅርቦት
በአዲስ ዌስት ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ላይ ባጋጠመ የትራንስፎርመር ብልሽት ምክንያት ዛሬ መስከረም 23 ቀን 2019 ዓ.ም የኃይል አቅርቦት የተቋረጠባቸው እና የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፡፡
✅ከጠዋት 12፡00 - ቀኑ 8፡00
👉አዲስ ዌስት ሰብስቴሽን፣ ኮልፌ መናፈሻ፣ ፊሊጶስ፣ ኮልፌ ጤና ጣቢያ በከፊል፣ ቀራንዮ መድኃኒዓለም ቤ/ክ፣ ቤተል ሆስፒታል፣ ቤተል ቢጫ ፎቅ፣ መስኪድ፣ ቤተል ፓስታ ቤት አካባቢ፣ ኮልፌ ወ.8 ፅህፈት ቤት እና አካባቢው፣
👉አማኑኤል ሆስፒታል ፊት ለፊት፣ ሰባተኛ፣ ድሬ ህንጻ ፊት ለፊት፣ ኮልፌ 18 ጤና ጣቢያ፣ ኮልፌ 18 ድልድዩ ድረስ፣ አውጉስታ፣ ወይራ ሰፈር፣ ወይራ ኮንዶሚኒየም፣ ሞቢል፣ ራሺያ ካምፕ የነበረው፣ ተዘንአ ሆስፒታል፣ ሙስና ሰፈር፣ ጦር ኃይሎች ጎልፍ ክለብና አካባቢው፣
✅ከቀኑ 8፡00 - ምሽት 4፡00

👉 እህል በረንዳ፣ አማኑኤል ቤ/ክ ፊትለፊት፣ ሻንቅላ ወንዝ፣18 ማደያው ጋር፣ ፈጥኖ ደራሽ፣ ኮልፌ ኮምርሄንሲቭ ት/ቤት እና አካባቢው፣
✅ከምሽት 4፡00 - ጠዋት 12፡00

ስለሆነም በተጠቀሱት አካባቢዎች የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን የጥገና ሥራው ተጠናቆ አገልግሎቱ ሙሉ በሙሉ እስኪመለስ ድረስ በትእግስት እንድትጠብቁ በአክብሮት እናሳውቃለን።
#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት