የጥገና ሥራ ለማከናወን ሲባል የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት
እሑድ ህዳር 8 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 12፡00 እስከ ቀኑ 10፡00 ድረስ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በሰመራ ሰብሰቴሽን ላይ በሚያደርገው ጥገና ስራ ምክንያት በሠመራ ዋና ከተማ፣ ሎግያ፣ ሚሌ፣ ኤሊውሃ፣ ዱብቲ፣ አይሳኢታ፣ ዲጂኦቶ፣ ጋላፊ፣ ሰርዶ፣ ኤሊዳር፣ አፍዴራ ዋና ዋና ከተሞች እና አካባቢዎቻቸው የኃይል አቅርቦቱ ተቋርጦ ይቆያል፡፡
ስለሆነም በተጠቀሱት አካባቢዎች የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን ይህንን ተገንዝባችሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
ተቋማችንን የሚመለከቱ ወቅታዊና ትኩስ መረጃዎች ወዲያውኑ እንዲደርሳችሁ እነዚህን የትስስር ገፆቻችንን ይወዳጁ፡
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/EEUOfficial/
ቲዊተር፡ https://twitter.com/EEUEthiopia
ቴሌግራም፡ t.me/eeuethiopia
ዩቱዩብ: https://www.youtube.com/c/EthiopianElectricUtility
ድረ-ገፅ፡ http://www.eeu.gov.et