የሥራ መሪዎች የምክክር መድረክ መካሄድ ጀመረ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት 5ኛው ዙር ዓመታዊ የሥራ መሪዎች የምክክር መድረክ በአዳማ ከተማ መካሄድ ጀመረ፡፡
በምክክር መድረኩ በተቋሙ የለውጥ ትግበራ እና በ2017 በጀት አመት የመጀመሪያ ሩብ አመት ዕቅድ አፈፃፀም ላይ ውይይት ከተደረገ በኋላ የቀጣይ የትኩርት አቅጣጫዎች ይቀመጣሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
የውይይት መድረኩ ከዛሬ ጀምሮ ለሚቀጥሉት ሁለት ቀናት የሚቆይ ይሆናል፡፡
#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት