ተቋርጦ የነበረው የኃይል አቅርቦት ወደ አገልግሎቱ ተመልሷል
ከመንዲ - አሶሳ በተዘረጋው 132 ኪ.ቮ ከፍተኛ የኃይል ማስተላለፊያ መስመር ላይ በደረሰ የቴክኒክ ብልሽት ምክንያት በግዳሚ በቤጊ በቆንዳላ በአሶሳ ከተማ፣ በባምባሲ፣ በኡራ፣ በአብራሃሞ፣ በሸርቆሌ፣በመንጌ፣ በኩርሙክ፣ በሆሞሻ፣ በቶንጎ፣ በኡንዱሉ፣ በብልድግሉ ወረዳዎች ተቋርጦ የነበረው የኃይል አቅርቦት ወደ አገልግሎቱ ተመልሷል።
የጥገና ስራው ተጠናቆ አገልግሎቱ እስኪመለስ ድረስ በትዕግስት ለጠበቃችሁን ክቡራን ደንበኞቻችን ከልብ እናመሰግናለን ።
#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት