ከጥምቀት በዓል አከባበር ጋር ተያይዞ የኤሌክትሪክ አደጋ እንዳይከሰት ጥንቃቄ ሊደርግ ይገባል
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ እያለ፤ ከበዓሉ አከባበር ጋር ተያይዞ ሊከሰቱ የሚችሉ የኤሌክትሪክ አደጋዎችን ለመቀነስ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ ያሳስባል፡፡
ውድ የክርስትና እምነት ተከታዮች በዓሉን ለማድመቅ የሚረዱ ቁሳቁሶችን ከኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ መስመሮች ጋር ንክኪ ባለመፍጠ፣ በዓሉን ለማክበር በጊዜያዊነት የሚዘረጉ የኤሌክትሪክ መስመሮችን በባለሞያ በማሰራት እና ጥንቃቄ በማድረግ ሊደርስ የሚችለውን የኤሌክትሪክ አደጋ እንድትቀንሱ ተቋማችን መልዕክቱን ያስተላልፋል፡፡
ከዚህ በተጨማሪ በዓሉ በሚከበርበት ወቅት የሃይል መቆራረጥ ወይም ከኤሌክትሪክ ጋር የተያያዘ ችግር ካጋጠመ በ905 ወይም 904 ነጻ የጥሪ ማዕከል በመደወልን ወይም በቅርብ በሚገኝ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል እንድታሳውቁ እናሳስባለን፡፡
#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት