⚠️ እንድታውቁት⚠️
ሲስተም ላይባጋጠም ብልሽት ምክንያት 905 እና 904 ነፃ የጥሪ ማዕከሎቻችን እንዲሁም የዲጂታል የክፍያ አማራጮችን ጨምሮ ከኢንተርኔት አገልግሎትጋር ተያያዥነት ያላቸው የድህረ ክፍያ አገልግሎቶች አገልግሎት መስጠት አቁመዋል፡፡
ውድ ደንበኞቻችን ለተፈጠረው ችግር ይቅርታ እየጠየቅን፤ ችግሩ ተፈትቶ የተቋረጠው አገልግሎት እስከሚመለስ ድረስ በአቅራቢያችሁ በሚገኙ ዲስትሪክቶች ወይም አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን በአካል ወይም በቀጥታ ስልክ በመደወል ተገቢውን አገልግሎት ማግኘት የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡
#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት