በብልሽት ምክንያት የተቋረጠ የሃይል አቅርቦት
በመቱ ሃይል ማከፋፈያ ጣቢያ 15 ኪ.ቮ ወጪ መስመር ብሬከር ላይ ባጋጠመ ብልሽት ምክንያት በመቱ ከተማ፣ በበቾ፣ በበሀሉ፣ በአሌ፣ በዲዱ፣ በሱጴ፣ በአሌጌ፣ በዳሪሙ፣ በሁሩሙ፣ በያዮ፣ በዶሬኒ ወረዳዎች እንዲሁም በመቱ ዪኒቨርሲቲ የኃይል አቅርቦቱ ተቋርጧል፡፡
ስለሆነም በብሬከሩ ላይ ያጋጠመው ችግር በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በኩል ተፈትቶ አገልግሎቱ እስኪመለስ ድረስ ክቡራን ደንበኞቻችን በትዕግስት እንድትጠብቁን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት